Macro General Contractor and Trading PLC
Engineering
Materials Engineering
Addis Ababa
5 years - 10 years
1 Position
2025-08-20
to
2025-08-27
check material resources
Materials science and engineering
Full Time
Share
Job Description
የትምህርት ደረጃ: በማቴርያል ኢንጂነር
በሙያው 5/ 10 በኮንስትራክሽን ድርጅት የሰራ ይመረጣል የሰራ ልምድ ያለው
ብዛት: 02
የሥራ ቦታ: ለአዲስ አበባ እና ለፕሮጀክት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ከቃሊቲ አደባባይ ወደ መካኒሣ ለቡ በሚወስደው ቀለበት መንገድ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል፡ macrogc@gmail.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114710591 ይደውሉ።
Fields Of Study
Materials science and engineering
Skills Required
check material resources