company-logo

Statistical report editor

Ethiopian Statistical Association (ESA)

job-description-icon

Natural Science

Statistics

Addis Ababa

6 years

1 Position

2025-08-21

to

2025-08-27

Required Skills

statistics

+ show more
Fields of study

Information System

Information Technology

Computer sciences

Statistics

Full Time

Birr 10272

Share

Job Description

  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ 10272
  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
  • የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት

የስራ መስፈርቶች

  • የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ በስታቲስቲክስ ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተም ፣ ኮምፒዩተር ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
  • የስራ ልምድ፡ 6 አመት

የማመልከቻ መመሪያ

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ ፒያሳ ከጣይቱ ሆቴል ጀርባ ከኢትዮ ሴራሚክ ጎን በሚገኘው በዋናው መ/ቤት የብቃትና የሰው ሃብት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ ቢሮ ህንጻ ቁጥር- 2 በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25111550334/+25111576906 ይደውሉ።

Fields Of Study

Information System

Information Technology

Computer sciences

Statistics

Skills Required

statistics