Prominent Engineering Solutions PLC
Engineering
Materials Engineering
Addis Ababa
4 years - 6 years
3 Positions
2025-08-28
to
2025-09-15
Management of Material Resources
Materials science and engineering
Full Time
Share
Job Description
ብዛት፡ 3
ደመወዝ፡ በስምምነት
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
የስራ መስፍርቶች:
የት/ት ደርጃ:ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ድግሪ በማቴሪያል ኢንጀነር አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ: 4-6 አመት
የማመልከቻ መመርያ፡
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ 22 ከጎላጎል ቦሌ በሚወስደወ መንገድ ወርቆ ህንጻ ፊት ለፊት በሚያስገባው አስፍልት 100 ሜ ገባ ብለው በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል Prom.eng.sol@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251977079511/+251993634207 ይደውሉ።
Fields Of Study
Materials science and engineering
Skills Required
Management of Material Resources