Prominent Engineering Solutions PLC
Creative Arts
Media and Communication
Addis Ababa
0 years
8 Positions
2025-08-28
to
2025-09-15
drive vehicles in processions
10th grade Sophomore Year
Full Time
Share
Job Description
ብዛት፡ 8
ደመወዝ፡ በስምምነት
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ሰነዶችን፣ ፓኬጆችን እና መልዕክቶችን በጥንቃቄ እና በሰዓቱ ይውሰዱ፣ ያጓጉዙ እና ያቅርቡ።
አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ምስጢራዊነትን እና ጥንቃቄን ይጠብቁ።
ከደንበኛዎች፣ የስራ ባልደረቦች እና ሱፐርቫይዘሮች ጋር በሙያዊ ግንኙነት ይስሩ።
የት/ት ደርጃ: 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ ያጠናቀቅ/ች
የስራ ልምድ፡ 0 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ 22 ከጎላጎል ቦሌ በሚወስደወ መንገድ ወርቆ ህንጻ ፊት ለፊት በሚያስገባው አስፍልት 100 ሜ ገባ ብለው በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል prom.eng.sol@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251977079511/+251993634207 ይደውሉ።
Fields Of Study
10th grade Sophomore Year
Skills Required
drive vehicles in processions
Related Jobs
9 months left
Global Alliance for Improved Nutrition
Intern, Communications and Social Media
Internship
Internship
1 yrs
1 Position
Educational background in a related field of study with relevant work experience