KOJJ Food Processing Complex PLC
Engineering
Food Engineering
Addis Ababa
2 years
1 Position
2025-08-28
to
2025-09-04
apply food technology principles
Food Science and Technology
Food Science and Postharvest Technology
Full Time
Share
Job Description
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ በስምምነት
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በምግብ ኢንጅነሪንግ እና በምግብ ሳይንስ፣ ፖስት ሃርቨስቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ካለው የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልመድ፡ 2 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከዊንጌት አደባባይ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ ላይ ጉለሌ ፋና ት/ቤት ፊት ለፊት ካኦጄጄ ዋናው መስሪያ ቤት ወይም ከአስኮ ወደ ቡራዩ በሚወስደው መንገድ ሊይ ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ ፊት ለፊት 100 ሜትር ገባ ብሎ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል kojjfoodhr@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25112704152/ +25112840899 ይደውሉ።
Fields Of Study
Food Science and Technology
Food Science and Postharvest Technology
Skills Required
apply food technology principles
Related Jobs
3 days left
KOJJ Food Processing Complex PLC
Head of Production and Technical Department
Food Processing Engineer
Full Time
4 yrs
1 Position
Bachelor's Degree in Food Technology and Process Engineering, Food Science and Postharvest Technology or in a related field of study with relevant work experience.