Asaminew Teshome Construction
Transportation & Logistics
Public 1 Drivers License
Addis Ababa
5 years
1 Position
2025-09-08
to
2025-09-19
drive vehicles
10th grade Sophomore Year
Full Time
Share
Job Description
የትምህርት ደረጃ: ህዝብ 1 ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለዉ
የሥራ ልምድ: 5 ዓመት እና ከዚያ በላይ የቀላል መኪና ሾፌር(Light Vehicle Driver) ሆኖ ያገለገለ
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ ዋና ቢሮ
ማሳሰቢያ:-አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ አስር(10) የስራ ቀናት ዉስጥ ዋናዉን ማስረጃ እና የማይመለስ ኮፒ ይዞ በሚከተለዉ የድርጅታችን አድራሻ በአካል በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን፡፡
አድራሻ:-አዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ለቡ ዘመን ማደያ አጠገብ ያለዉ ከሊፋ ሳቢት ህነጻ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 3D ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር +251942384977/+251910057770/+251919910290 ይደዉሉ፡፡
Fields Of Study
10th grade Sophomore Year
Skills Required
drive vehicles