Asaminew Teshome Construction
Transportation & Logistics
Dry 2 Drivers License
Addis Ababa
5 years
4 Positions
2025-09-08
to
2025-09-19
drive vehicles
10th grade Sophomore Year
Full Time
Share
Job Description
የትምህርት ደረጃ: ደረቅ 2 ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለዉ
የሥራ ልምድ: 5 ዓመት እና ከዚያ በላይ የከባድ/ገልባጭ መኪና ሾፌር(Dump Truck Driver) ሆኖ ያገለገለ
ብዛት: 4
የሥራ ቦታ: ፕሮጀክት
ማሳሰቢያ:-አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ አስር(10) የስራ ቀናት ዉስጥ ዋናዉን ማስረጃ እና የማይመለስ ኮፒ ይዞ በሚከተለዉ የድርጅታችን አድራሻ በአካል በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን፡፡
አድራሻ:-አዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ለቡ ዘመን ማደያ አጠገብ ያለዉ ከሊፋ ሳቢት ህነጻ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 3D ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር +251942384977/+251910057770/+251919910290 ይደዉሉ፡፡
Fields Of Study
10th grade Sophomore Year
Skills Required
drive vehicles