Midroc Investment Group
Transportation & Logistics
Logistics Management
Addis Ababa
10 years
1 Position
2025-09-15
to
2025-09-18
supply chain management
Transportation
Logistics and Supply Chain Management
Economics
Full Time
Share
Job Description
ብዛት: 1
ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ
የት/ት ደርጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ በሎጂስቲክስ፣ንብረት አስታዳደር፣ትራንስፖርት አስተዳደር ሰፕላይ ቼን ማኔጅመነት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 10 አመት ከዚህም ወስጥ 4 አመት በሰራ መደቡ ላይ ቀጥተኛ ልምድ ያለው/ት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከዊንጌት ት/ቤት ዝቅ ብሎ ፊናንስ/ጌትማር ሕንጻ 1ኛ ፎቅ በሰው ኃብት ጠቅላላ አግልግሎትና ሎጅስቲክ አስተዳደር መምሪያ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።
Fields Of Study
Transportation
Logistics and Supply Chain Management
Economics
Skills Required
supply chain management