Ethiopian Electric Utility
Natural Science
Environmental Science
Addis Ababa
4 years - 10 years
1 Position
2025-09-19
to
2025-09-23
Time Management
Water Resources and Environmental Engineering
Environmental Science
Full Time
Birr 12457
Share
Job Description
ብዛት: 1
ደመወዝ: 12457
ከተፈጥሮ ሀብት አስተዳደር እና ከግንባታ ጉዳዮች ጋር የተያያዙ መፍትሄዎችን ማቀድ፣ መንደፍ፣ ወጪ ማውጣት እና መተግበርን ጨምሮ በአካባቢ ፕሮጀክቶች ላይ የቴክኒክ ድጋፍ እና የምክር አገልግሎት መስጠት።
ኮንትራቶችን, የጨረታ ሰነዶችን እና ዝርዝር ቴክኒካዊ ሪፖርቶችን ማዘጋጀት እና መመርመር.
የቁጥጥር ተገዢነትን፣ የአካባቢ ማሻሻያ እና የአካባቢ መሻሻል እንቅስቃሴዎችን ለመቆጣጠር የአካባቢ እና ቴክኒካል እውቀትን ተግባራዊ ማድረግ።
የት/ት ደርጃ: የማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ድግሪ፣ ቲቪኢት ደረጃ 4 ወይም ዲፕሎማ በአካባቢ ሳይንስ፣ በውሃ ሀብትና በአካባቢ ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ: 4-10 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሚክሲኮ ኮሜርስ ፊት ለፊት ንብ ህንጻ ላይ ዋናው መ/ቤት በተለምዶ ቴዎድሮስ አደባባይ አከባቢ በሚገኘው ማህበራዊ ዋስተና ባሰገነባው አዲሱ ህንጻ 11ኛ ፎቅ የሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ፣ ኮተቤ ብረታ ብረት ፊት ለፊት፣አራት ኪሎ ቅዱስ ገብርኤል ማዞሪያ ጠማማ ፎቅ፣ጠመንጃ ያዥ ወረድ ብሎ ኖክ አጠገበ፣ስታዴም አጠገበ ባለው ህንጻ ላይ ሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ፣ጭሮ፣ጅማ፣አዳማ፣መቱ፣አምቦ፣ሻሸመኔ፣ነቀምት፣ባሌሮቢ፣ባህር ዳር፣ደብረ ብርሃን፣ጎንደር ደ.ማርቆስ፣ወልዲያ፣ደሴ፣ሲዳማ፣አረባ ምንጭ፣ሆሳዕና፣ወላይታ፣ጂጂጋ፣አፋር፣ቤኒሻንጉል፣ድሬዳዋ፣ሐረሪ፣ጋምቤላ፣መቀሌ፣ሸሬ የሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮዎች በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251113484569/+25111263178 ይደውሉ።
Fields Of Study
Water Resources and Environmental Engineering
Environmental Science
Skills Required
Time Management
Related Jobs
5 days left
Viscous Construction PLC
Environmentalist
Environmentalist
Full Time
6 yrs
4 Positions
Bachelor’s Degree in Environmental Science, Environmental Engineering or in a related field of study with relevant work experience
6 days left
Viscous Construction PLC
Health and safety
Health and Safety Officer
Full Time
6 yrs
4 Positions
Bachelor’s degree in Environmental Science, Environmental Engineering, OHS or in a related field of study with relevant work experience
9 days left
Werabe University
Lecture
Lecturer
Full Time
0 yrs
1 Position
Master's or Bachelor's Degree in Environmental Science, Natural Resources Management or in a related field of study with relevant work experience Duties and Responsibilities - Supervise student research projects and internships - Participate in and contribute to academic and administrative committees - Ensure a positive and inclusive learning environment while maintaining classroom