Or
Type
All
Job Expired
Yencomad Construction PLC
Transportation & Logistics
5th Grade Drivers License
Butajira,Alem Gena
4 years
30 Positions
2025-09-22
to
2025-09-29
Time Management
10th grade Sophomore Year
Full Time
Share
Job Description
ብዛት፡ 30
የስራ ቦታ፡ አለምገና፣ ቡታጅራ
ከባድ ወይም ትራክተር ተጎታች መኪናዎችን፣ አንዳንዴም የመሃል ወይም የኢንተርስቴት መንገዶችን ጨምሮ በረዥም ርቀቶች በመጠቀም ዕቃዎችን በደህና እና በብቃት ማጓጓዝ።
ጭነትን በጥንቃቄ መጫን እና ማራገፍ እና የሚጓጓዘውን አይነት እና መጠን ማረጋገጥ።
የት/ት ደርጃ፡ የቀድሞ 4/5ተኛ ወይም ደረቅ 2 ደረጃ የመንጃ ፈቃድ ያለው/ላት
የስራ ልምድ፡ 4 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከደምብል ሲቲ ሴንተር ጀርባ የሰው ሃብት ቡድን ቁጥር 9 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251115533766 ይደውሉ።
Fields Of Study
Skills Required