Or
Type
All
Job Expired
Yonab Construction
Transportation & Logistics
Dry 3 Drivers License
10 Positions
2025-10-06
to
2025-10-11
Time Management
10th grade Sophomore Year
Full Time
Share
Job Description
ብዛት: 10
ደመወዝ: በስምምነት
የት/ት ደረጃ: 10ኛ ወይም 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀች እንዲሁም 3ኛ ደረቅ መንጃ ፈቃድ ያለው/ላት አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ: 6 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ ዙሪያ ጎተራ የፍጥነት መንገድ ወደ ሳሪስ መንገድ ዮናብ ህንፃ ዋና መ/ቤት የሰው ሃብት ልማትና አስተዳደር መምሪያ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +25115620087/+25115620142 ይደውሉ።
Fields Of Study
Skills Required