City Government of Addis Ababa Construction Design Building & Consultation Enterprise
Engineering
Structural Engineering
Addis Ababa
6 years
5 Positions
2025-10-09
to
2025-10-15
coordinate construction activities
Structural Engineering
Civil Engineering
Building Engineering
Construction Technology & Management
Contract
Birr 13293
Share
Job Description
ብዛት፡ 5
ደመወዝ፡ 13293
የት/ት ደረጃ፡ ቲቪኢቲ ደረጃ 5/4/3 በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት፣ሲቪል ምህንድስና፣ በህንጻ ምህንድስና፣ በስትራክቸራል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 6 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቃሊቲ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት በ CCRDA እና OCC መሃል ባለው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ የቀድሞው አግሮስቶን ማምረቻ ማእከል ግቢ ውስጥ የሰው ሃብት ልማትና አስተዳደር ድይሬክቶሬት ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25114394659 ይደውሉ።
Fields Of Study
Structural Engineering
Civil Engineering
Building Engineering
Construction Technology & Management
Skills Required
coordinate construction activities