New International Trading PLC
Creative Arts
Video Production
Addis Ababa
4 years
1 Position
2025-10-10
to
2025-10-19
operate video equipment
Computer Engineering
Information System
Electricity
Electronics
Information Technology
Full Time
Share
Job Description
በቪዲዮ ግራፊ ሙያ ስኬታማ ለመሆን ባለሙያው የደንበኞችን ፍላጎት በጥሞና አዳምጦ የሚረዳና ፈጠራ የታከለበት ክህሎት አስተባብሮ የሚጠበቀውን ውጤት ማስረከብ የሚችል ሊሆን ይገባዋል፡፡ ጎበዝ የቪዲዮ ግራፊ ባለሙያ የስራውን ጥራት የሚጨምሩ ዘመኑ ያፈራቸውን ገበያው የሚፈልጋቸውን አዳዲስ አሰራሮች፣ አቀራረቦችን እየተከታተለ በየጊዜው ራሱን የሚበቃ ሊሆን ይገባዋል፡፡
ብዛት፡ 1
በተገቢው ቦታ የቪዲዮ እና የፎቶ ምስሎች መቅረጽ።
በየጊዜው የስራ መሳሪያዎቹን ዝግጁነት መገምገምና ማሟላት።
ከስራ ባልደረቦችና ከደንበኞች ጋር ሆኖ የስራ እቅድ ማርቀቅ።
ከቀረጻ በኋላ የቪዲዮ ምስሎን ማረም (ቪዲዮ ኤዲቲንግ ማከናወን)።
ተፈላጊው የቪዲዮ ምስል በተገቢ ሆኑታ እንዲቀረጽ ሌሎችን የቪዲዮግራፊ ባለሙያዎች ማስተባበር
የት/ት ደረጃ፡ በቴክኒክና ሙያ 10+2 ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማና በቪዲዮግራፊ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኤሌክትሪክሲቲ፣ ኮፒውተር ኢንጅነሪንግ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተምና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ
የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት አግባብነት ያለው ስራ ልምድ ያለው/ላት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይህን ሊንክ በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ: +251912614538 ይደዉሉ።
Fields Of Study
Computer Engineering
Information System
Electricity
Electronics
Information Technology
Skills Required
operate video equipment
Related Jobs
8 days left
New International Trading PLC
Video Editor
Video Editor
Full Time
2 yrs
1 Position
Bachelor's Degree in Computer Science, Information Technology, Computer Engineering, Software Development or Records Management, Library Science or Video Editing or in a related field of study with relevant work experience Duties & Responsibilities: - Edit videos using provided audio recordings and other materials. - Ensure high-quality output with clear audio, smooth