company-logo

Assistant Reader/Assistant/

Addis Ababa City Administration, Women’s Children and Youth Affairs Office

job-description-icon

Creative Arts

Language and Literature

Addis Ababa

4 years

2 Positions

2025-10-13

to

2025-10-21

Required Skills

Time Management

Fields of study

Linguistics and languages

Secretarial & Office Management

Contract

Birr 6058

Share

Job Description

  • ብዛት፡ 2
  • ደመወዝ፡ 6058

የስራ መስፈርቶች

  • የት/ት ደረጃ፡ ቲቪኢቲ ደረጃ 3 ወይም ዲፕሎማ በቋንቋና ስነ ጽሁፍ፣ ሴክሬታሪያል ሳይንስ ኦፊስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
  • የስራ ልምድ፡ 4 አመት

የማመልከቻ መመሪያ

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ደጃች ውቤ አዲስ አበባ ሬስቶራንት ፊት ለፊት 18 E ህንጻ ባለው ቢሮአችን ሴቶች ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የሰው ሃብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ 2ተኛ ፎቅ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።

Fields Of Study

Linguistics and languages

Secretarial & Office Management

Skills Required

Time Management