company-logo

Guard

Ghion Transport

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Office Security

Addis Ababa

2 years

1 Position

2025-10-25

to

2025-11-01

Required Skills

Time Management

Fields of study

8th grade Middle School

Full Time

Share

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ዓይነት: 4ተኛ ክፍል እና ከዚይ በላይ ፤ ተያዝ ማቅረብ የሚችል

  • የሥራ ልምድ: 2 ዓመት

የማመልከቻ መመርያ፡

ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ሰሜን ማዘጋጃ ሳሪም ሆቴል ፊት ለፊት ወረድ ብሎ በሚገኘው ቢሯችን ዋናው የትምህርት ማስረጃ ይዛችሁ በመቅረብ ማስታወቂያው ከወጣበት ተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ውስጥ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ አመልካቾች የሥራ ልምዳችሁ በትራንስፖርት ዘርፍ የሰራ ቢሆን ይመረጣል፡፡

ለበለጠ መረጃ +251911204738/ +251944345102 ይደውሉ።

Fields Of Study

8th grade Middle School

Skills Required

Time Management