Job Expired

company-logo

Radiologist

Gesund Cardiac and medical Center

job-description-icon

Health Care

Clinical Radiology

Addis Ababa

0 years

1 Position

2025-10-30

to

2025-11-08

Required Skills

radiology

Fields of study

Radiology

Full Time

Share

Job Description

ዋና ሃላፊነቶች

  • የታካሚውን ችግኝ መለየት እና ወቅታዊ ምርመራ ማድረግ።

  • የታካሚዎችን መረጃ በሚስጥርነት መቆጣጠር።

  • ለሀኪሞች መረጃ ማቅረብና የምርመራ ሪፖርት ማዘጋጀት።

የስራ መስፈርቶች

  • የት/ደረጃ: በህክምና ዶክትሬት ድግሪ የተመረቀ/ች

  • የሥራ ልምድ:  0 አመት

ደምወዝ:  ማራኪ

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ሲኤምሲ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ወረድ ብሎ ጌዙንድ የልብና የውስጥ ደዌ ህክምና ማእከል አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251994000095/+251955 927583/+251963120052 ይደውሉ።

Fields Of Study

Radiology

Skills Required

radiology

Related Jobs

1 day left

St. Luke Catholic Hospital

Radiographer / Radiologic Technologist

Radiographer

time-icon

Full Time

3 yrs

1 Position


Diploma in Radiography or in a related field of study with relevant work experience

Woliso