Or
Type
All
Gesund Cardiac and medical Center
Save
Health Care
Anesthesiology
Addis Ababa
2 years
1 Position
2025-10-30
to
2025-11-08
anesthetics
Full Time
Share
Job Description
የት/ደረጃ: በቢኤስ ሲ ዲግሪ በአንስቴቲስት የተመረቀ/ች
የሥራ ልምድ: ሁለት አመት
ደምወዝ: ማራኪ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ሲኤምሲ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ወረድ ብሎ ጌዙንድ የልብና የውስጥ ደዌ ህክምና ማእከል አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251994000095/+251955 927583/+251963120052 ይደውሉ።
Fields Of Study
Skills Required