company-logo

Van Driver

Dashen Bank

job-description-icon

Transportation & Logistics

4th Grade Drivers License

Addis Ababa

4 years

1 Position

2025-10-30

to

2025-11-08

Required Skills

drive vehicles

Fields of study

10th grade Sophomore Year

12th grade Senior Year

Full Time

Share

Job Description

የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ

ዳሽን ባንክ አ.ማ ባለው ክፍት ስራ መደብ አመልካችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

የስራ መደብ መጠሪያ፡ ቫን ሹፌር (Van Driver)

የክፍት ስራ መደብ ማስታወቂያ ቁጥር፡ DB_EX/HO/013/25

የማመልከቻ የመጨረሻ ቀን፡ 07/11/2025

የስራ መዘርዝር

  • ገንዘብ ከ ቅርንጫፍ ባንከ/የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች ወደ ትሬዥሪ ፤  ከትሬዥሪ ወደ ቅርንጫፍ ባንኮች/ ብሄራዊ ባንክ/ ኤቲኤም ማሽኖች/ የውጭ ምንዛሪ ባንኮች/ ወይም ወደ ተለያዩ ድርጅቶችና መ/ቤቶች መላክ እና መቀበል

የስራ መስፈርቶች

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ

  • በቀድሞው 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች ወይም በአዲሱ 10ኛ/ 10+1 ክፍል ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች

  • ደረጃ 4/ደረጃ 3 መንጃ ፈቃድ ወይንም ህዝብ 1/ ህዝብ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት

ተፈላጊ የስራ ልምድ

  • አራት(4) ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት

ተፈላጊ ባህሪያዊ ብቃትና መገለጫ

  • የባንኩን እሴቶች መረዳት፣ ማክበር እና መተግበር

  • የስራ ተነሳሽነት፣ ትጋት እና እቅዶችን ለማሳካት በትብብር መንፈስ መስራት

  • ስራን በጥራት እና በቅልጥፍና መከወን

  • ሃላፊንትን በአግባቡ መወጣት

  • ቀናነት እና ታዛዥነት

የስራ ቦታ

  • ዋና መስሪያ ቤት፣ አዲስ አበባ

የማመልከቻ መመርያ፡

ለማመልከት ይህን ሊንክ

ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ማመልክት ይቻሉ። ለበለጠ መረጃ+251115180354/+251115180355/+251115180918 ይድዉሉ።

Fields Of Study

10th grade Sophomore Year

12th grade Senior Year

Skills Required

drive vehicles

Related Jobs

4 days left

Afro Steel PLC

Driver

Driver

time-icon

Full Time

3 yrs

1 Position


Valid 4th level Driving License with relevant work experience Duties & Responsibilities: - Safely operate company or assigned vehicles to transport people or cargo. - Follow all traffic laws, safety regulations, and company policies while driving. - Plan routes and schedules to ensure timely arrivals and departures. - Perform routine vehicle inspections and basic maintenance, such as oil checks and tire pressure. - Keep the vehicle clean, both inside and out. Required Skills: - Skills & Competencies: Safe driving, route planning, delivery coordination, and vehicle maintenance

Addis Ababa