company-logo

Business Manager

Moya Food Complex

job-description-icon

Finance

Business and Administration

Addis Ababa

6 years

1 Position

2025-11-13

to

2025-11-19

Required Skills

analyse business processes

Fields of study

Marketing

Business Administration

Accounting & Finance

Full Time

Share

Job Description

  • ብዛት፡ 1
  • ደመውዝ፡ በስምምነት

የስራ መስፈርቶች

  • የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ በማርኬቲንግ፣ ቢዝነስ አድሚንስትሬሽን፣ አካውንቲንግ እና ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
  • የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት፣ ከዚህም ውስጥ 2 አመት በሃላፊነት የሰራ/ች

የማመልከቻ መመርያ፡

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ሃይሌ ጋርመንት ከፍ ብሎ አካማዝ ፋብሪካ መግቢያ በሚገኘው የድርጅቱ ህንጻ ፐርሶኔል ክፍል በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +25116292969/+25116292969 ይደውሉ።

Fields Of Study

Marketing

Business Administration

Accounting & Finance

Skills Required

analyse business processes