company-logo

Construction Equipment Maintenance and Administration Head

Ethiopian Railways Corporation

job-description-icon

Engineering

Mechatronics Engineering

Addis Ababa

4 years - 6 years

5 Positions

2025-11-18

to

2025-11-25

Required Skills

Equipment Maintenance

Fields of study

Automotive Engineering

Mechanical Engineering

Contract

Share

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • ተፈላጊ ችሎታ: ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ድግሪ ሜካኒካል ምህንድስና, አውቶሞቲቭ ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች

  • የሥራ ልምድ: 4/6 አመት

ብዛት: 5

የማመልከቻ መመርያ፡

ማሳሰቢያ፡–

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7 የሥራ ቀናት ውስጥ የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ ኦርጂናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ከግል መስሪያ ቤት የሚመጣ የሥራ ልምድ ግብር እንደተከፈለ የሚገልጽ ደብዳቤ ከገቢዎች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተፃፈ ደብዳቤ መቅረብ አለበት፡፡ በዜሮ ዓመት የወጡ የሥራ መደቦች የምረቃ ጊዜ ከ2017 ዓ.ም ሲሆን የመውጫ ፈተና ከ70% በላይ ያመጡ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

ለበለጠ መረጃ +25114702064/+25114702984 ይደውሉ።

Fields Of Study

Automotive Engineering

Mechanical Engineering

Skills Required

Equipment Maintenance

Related Jobs

9 days left

Sets General Trading PLC

Production Quality control

Quality Control Specialist

time-icon

Full Time

6 - 8 yrs

1 Position


Bachelor's Degree or TVET in Mechanical Engineering in or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa