Job Expired

company-logo

Senior Designer

Minaye PLC

job-description-icon

Engineering

Design Engineering

Addis Ababa

4 years - 5 years

1 Position

2024-04-06

to

2024-04-10

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study

Computer Engineering

Drafting Technology

Materials science and engineering

Architecture and design

Mechanical Engineering

Engineering and technology

Chemical engineering

Computer sciences

Electrical Engineering

Full Time

Share

Job Description

በየጊዜው በሚሰጠው የሥራ ትዕዛዝና መመሪያ እንዲሁም የሙያው ሥነ ምግባ በሚጠይቀው መሠረት ቀደም ሲል ተሠርተው የነበሩ ዲዛይኖችን ማስተካከል፣ አዳዲስ ዲዛይኖችን በሚተላለፍለት ዲዛይን ወይም የምርት ናሙናና የደንበኞች ፍላጎት መሰረት መስራት፣ ተሠርተው የተጠናቀቁ ዲዛይኖችን ሶፍትና ሀርድ ኮፒዎች ለቀጣይ የሥራ ትዕዛዝ እንዲያገለግሉ በቀላሉ ሊገኙ በሚችሉበት ሁኔታ ተገቢውን መለያ ኮድ መስጠትና ማስቀመጥ፡፡

ዝርዝር ተግባራት

  • ተጠሪነቱ በቀጥታ ለዲዛይን ክፍል ኃላፊ ሆኖ በሚሰጠው የሥራ ትዕዛዝ መሠረት ልዩ ልዩ የፈርኒቸር ዲዛይን ሥራዎችን ያከናውናል፤

  • ተሠርተው የተጠናቀቁ ዲዛይኖችን ሶፍትና ሀርድ ኮፒዎች ለቀጣይ የሥራ ትዕዛዝ እንዲያገለግሉ በቀላሉ ሊገኙ በሚችሉበት ሁኔታ ተገቢውን መለያ ኮድ ሰጥቶና መዝግቦ ያስቀምጣል፤

  • ቀደም ሲል ተሠርተው የነበሩ ዲዛይኖችን በሚቀርበው የድጋሜ ሥራ ትዕዛዝ መሠረት ያስተካክላል ያሻሽላል፤

  • የየወቅቱን የሥራ እንቅስቃሴ ከግምት ውስጥ በማስገባት የዲዛይን አገልግሎትን ዕለታዊ፣ ሳምንታዊ፣ ሩብ ዓመታዊና ዓመታዊ ዝርዝር የሥራ ዕቅድና ፕሮግራም በመንደፍና ሥራው በሚፈልገው ጊዜ የሚደርስበትንም ሰኬጅውል በማዘጋጀት ያግዛል፤

  • የዲዛይን ሥራውን ሂደት በተፈላጊው የጥራት ደረጃና ጊዜ ያከናውናል፤

  • በሥራ አካባቢ ለዲዛይን ሥራ እንቅስቃሴው እንቅፋት የሚሆኑ ችግሮችና ያስወግዳል፡፡ ወይም ለቅርብ አለቃው በማሳወቅ እንዲወገዱ ያደርጋል፡፡

  • ለሥራ የተረከባቸውን ዕቃዎችና መገልገያ መሣሪያዎች በአግባቡና በቁጠባ በድርጅቱ ሥራ ላይ እንዲውሉ ያደርጋል፤

  • የተሰጠውን የዲዛይን ስራ በታዘዘውና በደንበኞች ፍላጎትና የአገልግሎት ደረጃ መሠረት መከናወኑን ያረጋግጣል፤

  • ከቅርብ ኃላፊው የሚሰጡትን ሌሎች ተመሳሳይ ሥራዎችን ያከናውናል ይፈጽማል፡፡

የስራ መስፈርቶች

  • ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ ኮሌጅ በድራፍቲንግ/ሜካኒካል ምህንድስና/ ግራፊክስ አርት ዲፕሎማ/ድግሪ ያለዉ/ላት በኮምፒዩተር ግራፊክስ ድሮዊንግ የሠለጠነና የ4 ዓመት የሥራ ልምድ

የማመልከቻ መመርያ

  • አመልካቾች የትምህርት፣ የሥራ ልምድ ደብዳቤ የማይመለስ ኮፒ ይዛችሁ በድርጅቱ ኢ-ሜይል talentacquisition@minayegroup.com ወይም ቃሊቲ ገብርኤል ኢንዱስተሪያል መንደር አካባቢ ዴሉክስ ፈርኒቸር ፋብሪካ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን። ለበለጠ መረጃ ስልክ 0114717381

Fields Of Study

Computer Engineering

Drafting Technology

Materials science and engineering

Architecture and design

Mechanical Engineering

Engineering and technology

Chemical engineering

Computer sciences

Electrical Engineering

Related Jobs

7 days left

Ethiopian Engineering Corporation

Design Coordinator-Projects (Vacancy Code -Design/10/2025)

Project Coordinator

time-icon

Full Time

4 yrs

3 Positions


Bachelor's Degree in Architecture, Civil Engineering, or in a related field of study with relevant work experience, out of which 1 year in a senior position Duties & Responsibilities: - Conducts and manages activities to conceptualize, evaluate alternatives, and receive approvals for project implementation: - Defines project work scopes, coordinates with permitting and public/private utility agencies, collects and reviews project documentation, performs field data collection, analyzes alternatives, and prepares recommendations and applications. Create and maintain BIM software template files to ensure standards. - Collaborates with engineers, client, consultants, permit agencies, suppliers, and subcontractors during all phases of projects, and identifies and addresses immediate project needs during the construction phase, ensuring standard production and documentation of all design documents

Addis Ababa