Job Expired

company-logo

Furniture Foreman

Super SGS Trading

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Manufacturing Skilled Worker

Addis Ababa

2 years - 15 years

1 Position

2025-04-10

to

2025-05-10

Required Skills

advise on furniture style

arrange furniture

Fields of study

Mechanical design and Manufacturing

Full Time

Birr 13000

Share

Job Description

ሰርቶ ማሰራት የሚችል ሲሆን ሰራተኞችን መቅጠር፣ ማስተዳደር፣ መቆጣጠር በፈርኒቸር እና በፎርማንነት የሰራ መሆን አለበት

የስራ ቦታ፡ ሳርቤት እና ጎተራ

ደሞዝ፡ 13000

ዋና ኃላፊነቶች፡

  • የሰራተኞችን መግቢያና ወውጫ መቆጣጠር

  • ለስራው ብቁ መሆኑን መለየት እና ስራው በአግባቡ በጥራት እደንዲሰራ ማድረግደ

  • ፊኒሺንግ እኛ ድርጅታችን ላይ ግዴታ የሆነ ጉዳይ ስለሆነ ፤ ሰራተኛው በአግባቡ መቆጣጠር በደንብ ክትትል ማድረግ ይገባል

  • የወር ተከፋይ ሰራተኛንም በአግባቡ ፎርም ማዘጋጀት  

  • አዲስ ሰራተኛ መቅጠር (ይህ ማለት ስራውን በምንንም ዓይነት መልኩ እነዳይቋረጥ እንዲሆን ማድረግ ፤ ስራው ላይ ልምድ ያሰፈለገበት ዋናውም ምክንያት ስራ ከተጀመረ በኋላ እንዳይቋረጥ እናም ሰራተኞችን በመጨመር ስራው እየሰፋ እንዲሄድ ማድረግ፡፡

  • ሰርቶ ማሰራት የሚችል

  • የስራውን ሁኔታ ትእዛዝ እየወሰዱ (እየተቀበሉ) ለሰራተኞች እንዲሰሩ ማድረግ

  • ስራው በወቅቱ እና በተያዘለት ጊዜ እንዲጠናቀቅ ማድረግ

የስራ መስፈርቶች፡

  • የስራ ልምድ፡ 2 አመት የስራ ልምድ ያለው

የማመልከቻ መመርያ፡

  • ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች CV በቴሌግራም ይህን ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ ይችላሉ።

  • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251908222223 መደወል ይችላሉ።

Fields Of Study

Mechanical design and Manufacturing

Skills Required

advise on furniture style

arrange furniture

Related Jobs

6 days left

Puagume Manufacturing

CNC Fiber Laser Machine Operator

Machine Operator

time-icon

Full Time

2 yrs

1 Position


TVET Level II in Machine Operation, Manufacturing Technology, Mechanical Fabrication or in a related field of study with relevant work experience Location: Behere Tsege, Addis Ababa Duties & Responsibilities: - Operate CNC fiber laser cutting machine safely and efficiently. - Read and interpret engineering drawings and job cards - Monitor cutting quality and machine performance.

Behera,Addis Ababa