Job Expired
SNFD Bakery PLC
Addis Ababa
0 years - 1 years
10 Positions
2024-06-07
to
2024-06-16
10th grade Sophomore Year
Full Time
Birr 4045
Share
Job Description
ድርጅታችን ኤስ ኤን ኤፍ ዲ ኃ/የተ/የግ/ማኀበር ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የስራ ቦታ ላይ ብቁ የሆኑ አመልካቾች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ብዛት ፡ 10 /አስር/
ጾታ ፡ ወንድ
የስራ ቦታ ፡ ጉርድሾላ ፤ኦሎምፒያ &ቦሌ ሩዋንዳ &ጋራድ እና ብስራተ ገብርኤል
ደመወዝ፡- 4045 + ሰርቪስ ቻርጅ
የት/ደረጃ ፡- ከ10ኛ ክፍል በላይ
የስራ ልምድ፡- አይጠይቅም
አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ሃያ ሁለት ቅርንጫፍ በሚገኘው ዋናው ቢሮ በመቅረብ በስራ ቀናት በስራ ሰዓት ከሰኞ - አርብ ከ2፡00 እስከ 11፡00 ሰዓት እና ቅዳሜ እስከ 6፡00 ሰዓት ወይም mulmulhr@gmail.co መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር +251114711167
ዋስ ማቅረብ የሚችል እና የመኖሪያ አድራሻው ለሚወዳደርበት ቅርንጫፍ ቅርብ የሆነ
Fields Of Study
10th grade Sophomore Year