Job Expired

company-logo

Security Coordinator

Ethiopian Engineering Corporation

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Security Management

Addis Ababa

6 years

2 Positions

2025-03-13

to

2025-03-23

Required Skills

coordinate security

advice on security risk management

+ show more
Fields of study

Management

Full Time

Share

Job Description

የሳይት ደህንነት እና በሳይት ላይ ያለውን ንብረት በሙሉ መቆጣጠር

ብዛት፡ 2

ዋና ሃላፊነቶች:

  • የኩባንያውን ግቢ እና ንብረት ደህንነት ማረጋገጥ

  • በየሳይቱ የተመደቡ የጥበቃ ባለሙያዎችን መቆጣጠርና መከታተል

  • የሕንፃውን መዳረሻ መቆጣጠር፣ ያልተፈቀደ አካልን ከመግባት መከልከል

  • ለአደጋዎች አፋጣኝ ምላሽ መስጠት፣ አስፈላጊ መረጃዎችን በተገቢው መንገድ መሰብሰብ፣ ተገቢ እርምጃ መወሰዱን ማረጋገጥ

  • የኩባንያውን ንብረት እና ደህንነቱ የተጠበቀ አካባቢን መሆኑን ማረጋገጥ

  • የደህንነት ስርዓቶችን መቆጣጠር እና ማንኛውንም አጠራጣሪ እንቅስቃሴዎችን ሪፖርት በማድረግ መከታተል

የስራ መስፈርቶች፡

  • የትምህርት ደረጃ፡ ቴክኒክና ሙያ ደረጃ 4 ወይም ደረጃ 3 በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች

  • የስራ ልምድ፡ 6 አመትና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ያለው

የማመልከቻ መመሪያ፡

  • አመልካቾች፣ የትምህርት ማስረጃችሁን እና የስራ ልምዳችሁን ፎቶ በማንሳት በቴሌግራም: +251979017947 በዚህ ስልክ ቁጥር ላይ በመላክ ብቻ ማመልከት ትችላላችሁ።

Fields Of Study

Management

Skills Required

coordinate security

advice on security risk management