company-logo

Motorist Case Officer

Lion Security Service PLC

job-description-icon

Transportation & Logistics

Motor Bike Drivers License

Addis Ababa

2 years

1 Position

2025-06-10

to

2025-06-18

Required Skills

apply case management

+ show more
Fields of study

10th grade Sophomore Year

Full Time

Birr 9830

Share

Job Description

የስራው አይነት፡ ሞተረኛ ጉዳይ አስፈፃሚ

የስራ ሰአት፡ 8 ሰዓት ሰራተኛ

እድሜ፡ ከ25 - 45

ብዛት፡ 1

ፆታ፡ ወንድ

ደመወዝ፡ 9830

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ መገናኛ ዋና መ/ቤት

ዋና ሃላፊነቶች፡

  • ሁሉንም የትራፊክ ህጎች በማክበር በጥንቃቄ መንቀሳቀስ

  • ዕቃዎችን ወይም መሳሪያዎችን በጊዜው መሠረት ማጓጓዝ

  • ከጉዞ በፊት እና ከጉዞ በኋላ የተሽከርካሪ ምርመራዎችን ማካሄድ

  • ትክክለኛ የጉዞ ፣የማይል ርቀት እና የነዳጅ ፍጆታ ምዝግብ ማስታወሻዎችን መያዝ

  • የሞተር ተሽከርካሪ ንፅህናን እና መሰረታዊ ጥገናን ማረጋገጥ

የስራ መስፈርቶች፡

  • የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ

  • የስራ ልምድ፡ 2 አመት በጉዳይ አስፈፃሚነት የስራ ከሞተር ተሽከርካሪ መንጃ ፍቃድ ጋር

ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞች፡

  • የህክምና፣ የሃዘን፣ የደስታ፣ የአመት ፈቃድ እና በስራ ላይ ለሚገጥም ጉዳት ሆነ ሞት ኢንሹራንስ ይሰጣል

  • ጠዋትና ማታ የስርቪስ አገልግሎት እንሰጣለን በተጨማሪም ቁርስና ምሳ ደይኬር ካምፓኒው ያቀርባል

የማመልከቻ መመርያ፡

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ በስተጀርባ ወደ እግዚአብሄር አብ ቤተክርስቲያን መሄጃ 600 ሜትር ገባ ብሎ ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ።

  • ለበለጠ መረጃ፡ +251922464043 / +251118696092 መደወል ይችላሉ።

Fields Of Study

10th grade Sophomore Year

Skills Required

apply case management

Related Jobs

1 day left

Zemen Bank

Motorcycle Messenger

Mail Motorist

time-icon

Full Time

1 yrs

1 Position


Completion of 10th Grade with a valid Grade 1 Driver's Licence and relevant work experience

Addis Ababa

3 days left

Kunifira Agro Processing PLC

Motorist

Motorist

time-icon

Full Time

1 yrs

1 Position


Completion of 8th Grade with Motorcycle driving license and relevant work experience

Addis Ababa

4 days left

Trade Reem International Trading PLC

Motorcyclist

Mail Motorist

time-icon

Full Time

3 yrs

1 Position


Completion of 10th Grade with a valid Motor Bike Driver's Licence and relevant work experience Age:  above 35 Years

Addis Ababa