Job Expired

company-logo

Driver and Product Distributor

SNFD Bakery PLC

job-description-icon

Transportation & Logistics

3rd Grade Drivers License

Addis Ababa

3 Positions

2024-10-07

to

2024-10-16

Required Skills

Time Management

Fields of study

10th grade Sophomore Year

Full Time

Share

Job Description

ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት

የስራ ቦታ፡ ለቡ/ጋርመንት እና 22 ፋብሪካ

የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

ልዩ ጥቅማጥቅም፡ የምግብ አገልግሎት

ብዛት፡ 3

ተግባራት፡

  • በድርጅቱ ውስጥ የተዘረጋውን የስራ እንቅስቃሴ የመረጃ ልውውጥ ስርዓትን ተግባራዊ ለማድረግ በተሰጠው የስራ ድርሻ መሰረት የበኩሉን አስተዋጽዖ ያደርጋል፡፡

  • የዕለት ሥራውን ከመጀመሩ ወይም መኪናውን ከማንቀሳቀሱ በፊት የተሽከርካሪውን ጽዳትና ደህንነት ለሥራ ብቁ መሆኑን ይከታተላል፤ ይፈትሻል፡፡

  • የፍሬኑን ትክክለኝነት፤ የጎማዎችን ንፋስ፤ የራዲያተር ዉሃ፤ ዘይት የመሳሰሉትን በትክክለኛው ይዞታ ላይ መሆናቸውንና በአጠቃላይ የማሽከርከር የቅድመ ፍተሻ ደንቦችን በማከናወን መኪናውን ለጉዞ ዝግጁ መሆኑን ያረጋግጣል፡፡

  • በእያንዳንዱ ጉዞ መጀመሪያና መጨረሻ የኪሎ ሜትሩን መነሻና መድረሻ በቅጹ ላይ በትክክል ያሰፍራል፤ ሪፖርቱንም ለሚመለከተውኃላፊ (ጠቅላላ አገልግሎት) ያቀርባል፡፡

  • የተመደበለትን የስርጭት መኪና ወቅታዊ የጥገና ፕሮግራሙን ጠብቆ ሰርቪስ እንዲደረግና ለስራ ዝግጁ እንዲሆን ከሚመለከተው ክፍል ጋር በመሆን በበላይነት ይከታተላል፤ ይቆጣጠራል ብሎም አስቸጋሪ ሁኔታዎች ሲፈጠሩ ለቅርብ ኃላፊው ሪፖርት ያደርጋል፡፡

የስራ መስፈርቶች፡

  • መንጃ ፍቃድ፡ ደረቅ 2/3 የድሮ 3ተኛ እና ከዛ በላይ

  • 2-3 አመት የስራ ልምድ ያለው

  • ዋስ ማቅረብ የሚችል

  • የመኖሪያ አድራሻው ለሚወዳደርበት ቅርንጫፍ ቅርብ የሆነ

የማመልከቻ መመርያ:

  • አመልካቾች ማስረጃችሁን በመያዝ አባሃዋ መ/ቤት አጠገብ በሚገኘው ሙልሙል ዳቦ ፋብሪካ የሰው ሃይል አስተዳደር በመቅረብ ወይም በኢሜል mulmulhr@gmail.com ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

  • ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር +251114711167 መደወል ይችላሉ።

Fields Of Study

10th grade Sophomore Year

Skills Required

Time Management

Related Jobs

9 days left

Yascai and Family plc

Driver

Driver

time-icon

Full Time

3 yrs

1 Position


Valid Driving License and Clean Driving Record with relevant work experience Duties and Responsibilities: - Safe operation of vehicle - Adherence to company policies and procedures - Pre-trip and post-trip inspection - Timely Delivery and Service - Customer service and professionalism - Record keeping and Reporting Required Skills: - Ability to read maps - Strong attention to detail and ability to follow instructions - Maintenance skill/experience is plus

Addis Ababa

14 days left

Ghion Gas PLC

Service Driver

Driver

time-icon

Full Time

2 - 3 yrs

1 Position


Completion of 10th Grade with relevant work experience

Addis Ababa

26 days left

China Communications Construction Company

Drivers (Jeep, pickup, light vehicle)

Driver

time-icon

Full Time

1 - 3 yrs

1 Position


Completion of 8th Grade with relevant work experience

Bishoftu