Job Expired
Minaye PLC
Low and Medium Skilled Worker
Manufacturing Skilled Worker
Addis Ababa
2 years - 2 years
1 Position
2024-08-09
to
2024-08-13
Electricity & Electronics
General Mechanic/Industrial Technology
Full Time
Share
Job Description
የድርጅቱን መብራትና የኤሌክትሪክ ኃይል ክትትልና ጥገና ዕቅድና የሥራ ፕሮግራም በማዘጋጀት ብልሽት ሲያጋጥም በፍጥነት መጠገን፣ ለኤሌክትሪክ ጥገና ሥራ አስፈላጊ የሆኑ መሣሪያዎችና መለዋወጫዎች እንዲሟሉ ማድረግ፣ ከበድ ያሉ የኤሌክትሪክ ጥገና ሥራዎች ሲከሰቱ ማኑዋሎችን በማንበብና ነባራዊ ሁኔታዎችን በማገናዘብ መፍትሔ መፈለግ፣ የጥገና ሥራዎች በተቻለ አጭር ጊዜ እንዲጠናቀቁ ሁለገብ ጥረት ማድረግ፡፡ አዳዲስ የኤሌክትሪክ መስመሮችን መዘርጋትና የመቆጣጠሪያ ቦርዶችን መትከል፡፡
የኤሌክትሪክ ኃይል ክትትልና ጥገና ዕቅድና የሥራ ፕሮግራም በማዘጋጀት የቴክኒክ ዋና ክፍል ኃላፊውን ያግዛል፤
በማንኛውም ሰዓት የኤሌክትሪክ ብልሽት ወይም የኃይል መቋረጥ ሲያጋጥም በፍጥነት ይጠግናል፣ ያስተካክላል፣
ለኤሌክትሪክ ጥገና ሥራ አስፈላጊ የሆኑ መሣሪያዎችና መለዋወጫዎች እንዲሟሉ ያደርጋል፤
ከበድ ያሉ የኤሌክትሪክ ጥገና ሥራዎች ሲከሰቱ ማኑዋሎችን በማንበብና ነባራዊ ሁኔታዎችን በማገናዘብ መፍትሔ በመሻት የበታች ሠራተኞችን ያግዛል፤
የኤሌክትሪክና የኃይል አቅርቦት ችግር ሲገጥም የሚከናወኑ የጥገና ሥራዎች በተቻለ አጭር ጊዜ እንዲጠናቀቁ ጥረት ያደርጋል፤
የኤሌክትሪክ ኮመፖኔንትና ሲስተም ኢንስታሌሽኖች ኮንትሮል ፓኔሎች ወዘተ የጥገና ሥራዎችን ያስተባብራል፣ ይቆጣጠራል፤
ከፍተኛና ውስብስብ የሆኑ የኤሌክትሪክ ጥገና ሥራዎች ብልሽትን ይመረምራል፣ ጥገናው የሚናወንበትን መመሪያ ይሰጣል፣ እንደአስፈላጊነቱ ከፍተኛ ችሎታ በሚጠይቁ የጠገና ሥራዎች ላይ ጥገናውን በመምራት ይሳተፋል፤
ለጥገና ሥራ የፈጀውን የሥራ ሰዓትና ማቴሪያል በወቅቱ ተመዝግቦ መተላለፉን ያረጋግጣል፤
በተጨማሪም የቅርብ አለቃው የሚሰጠውን ሌሎች ተመሳሳይ ሥራዎች ያከናውናል፡፡
ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ ተቋም በጠቅላላ መካኒክና ኤሌክትሪሽያን ዲፕሎማ የተመረቀ/ች።
2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት።
አመልካቾች የትምህርት፣ ሥራ ልምድ ደብዳቤ የማይመለስ ኮፒ በድርጅቱ ኢ-ሜይል: hrminaye@gmail.com መላክ ትችላላቹ ።
ለበለጠ መረጃ ስልክ +251113728667/ +251113728668/ +251113728669 መደወል ይችላሉ።
Fields Of Study
Electricity & Electronics
General Mechanic/Industrial Technology
Related Jobs
3 days left
Amaco General Trading
Product Quality Controller
Quality Control Supervisor
Full Time
2 yrs
4 Positions
Educational Background in a related field of study with relevant work experience
14 days left
Aniska food Factory
Cooling and Stacker Operator
Machinery Operator
Full Time
0 yrs
1 Position
Completion of 10th Grade Duties & Responsibilities: - Operate various mechanical and electronic test equipment
14 days left
Aniska food Factory
A/Sugar Grinder Machine Operator
Machinery Operator
Full Time
1 yrs
1 Position
Completion of 10th Grade with relevant work experience
14 days left
Aniska food Factory
Sugar Grinder Machine Operator
Machine Operator
Full Time
1 yrs
1 Position
Completion of 10th Grade with relevant work experience
14 days left
Aniska food Factory
Oven operator
Machine Operator
Full Time
2 yrs
1 Position
TVET Level I in Industrial Electricity, Mechanics, or in a related field of study with relevant work experience
14 days left
Aniska food Factory
A/Mixer operator
Machine Operator
Full Time
0 yrs
1 Position
TVET Level 10+1 in Industrial Electricity, Mechanics, or in a related field of study Duties & Responsibilities: - Operate mixing and blending machines - Read and interpret mixing instructions and recipes - Measure and load ingredients into mixer machines