Job Expired
Minaye PLC
Low and Medium Skilled Worker
Manufacturing Skilled Worker
Addis Ababa
5 years - 6 years
5 Positions
2024-04-27
to
2024-04-30
Wood work
Carpentry and Joinery
Full Time
Share
Job Description
በተመደበበት የሥራ ቦታ በሰዓቱ መገኘትና የስራ አካባቢውን ማጽዳት
ተቀጽላዎችንና ግብዓቶችን ማሟላት፣
ለሚፈለገው ገጠማ የሚሆነውን ግብአት በተገቢው መጠን ማቅረብ፣ በትዕዛዙ መሠረት ሥራውን ለመጀመር አስፈላጊው ሁሉ መሟላቱን ማረጋገጥና መግጠም፣ የምርቱን ሂደት፣ ጥራትና ደረጃ እንዲሁም የሚጠቀሙባቸውን ማቴርያሎች ደህንነት መቆጣጠርና መከታተል፣
ልዩነቶች ሲከሰቱ ማስተካከል
የገጠመውን ምርት ጽዳትና ደህንነቱን ጠብቆ እንደሁኔታው ማስረከብ ወይም ለሚቀጥለው የምርት ሂደት ማስተላለፍ፡፡
ለስራ የሚያስፈልጉ ግብአቶችን በጥንቃቄ መያዝ እና ማስቀመጥ እንዲሁም ማስረከብ ይኖርበታል፤
ለገጠማ የሚያስፈልጉ ግብአቶችን ለይቶ ማወቅ፣ መቁጠር እንዲሁም የተገጠሙት ካለቁ እና በሚመለከተው አካል ከጸደቁ በኋላ በጥንቃቄ ፈቶ ሁሉንም ግብአቶች ማስረከብ አለበት፤
ለእሸጋ ክፍል የሚያስፈልጉ የስራ ሂደቶችን በጥራት እና በፍጥነት ጨርሶ ማስረከብ ይኖርበታል፤
በተገጠሙ የሙከራ ምርት ላይ የሚኖሩትን ችግሮች ለይቶ ማወቅ እና አስፈላጊውን የመፍትሄ እርምጃ መውሰድ አለበት፤
ማንኛውም ምርት ከመመረቱ በፊትም ሆነ በኋላ በገጠማ ላይ ሊኖሩ የሚችሉ የተለያዩ ችግሮችን መገንዘብ እና የመፍትሄው አካል ሆኖ መነገኘት አለበት፤
በተጨማሪም ሌሎች ከቅርብ ሃላፊው የሚሰጡ የሥራ ትዕዛዞችን ያከናውናል፡፡
በቀድሞ የትምህርት ፖሊሲ 12ኛ ክፍል ወይም በአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ 10+3 የቴክኒክ እና ሙያ ት/ት በፈርኒቸር ሜኪንግ ያጠናቀቀ/ች እና በሙያው 5 አመት የስራ ልምድ ያለው/ላት ከዚህም ውስጥ 3 ዓመት በፈርኒቸር ሙያ ልምድ ያለው ያላት፡፡
አመልካቾች የትምህርት፣ የሥራ ልምድ ደብዳቤ የማይመለስ ኮፒ ይዛችሁ በድርጅቱ ኢ-ሜይል hrminaye@gmail.com ወይም ቃሊቲ ገብርኤል ኢንዱስተሪያል መንደር አካባቢ ዴሉክስ ፈርኒቸር ፋብሪካ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን። ለበለጠ መረጃ ስልክ 0114717381
Fields Of Study
Wood work
Carpentry and Joinery
Related Jobs
3 days left
Amaco General Trading
Product Quality Controller
Quality Control Supervisor
Full Time
2 yrs
4 Positions
Educational Background in a related field of study with relevant work experience
14 days left
Aniska food Factory
A/Mixer operator
Machine Operator
Full Time
0 yrs
1 Position
TVET Level 10+1 in Industrial Electricity, Mechanics, or in a related field of study Duties & Responsibilities: - Operate mixing and blending machines - Read and interpret mixing instructions and recipes - Measure and load ingredients into mixer machines
14 days left
Aniska food Factory
Sugar Grinder Machine Operator
Machine Operator
Full Time
1 yrs
1 Position
Completion of 10th Grade with relevant work experience
14 days left
Aniska food Factory
Oven operator
Machine Operator
Full Time
2 yrs
1 Position
TVET Level I in Industrial Electricity, Mechanics, or in a related field of study with relevant work experience
14 days left
Aniska food Factory
Cooling and Stacker Operator
Machinery Operator
Full Time
0 yrs
1 Position
Completion of 10th Grade Duties & Responsibilities: - Operate various mechanical and electronic test equipment
14 days left
Aniska food Factory
A/Sugar Grinder Machine Operator
Machinery Operator
Full Time
1 yrs
1 Position
Completion of 10th Grade with relevant work experience