company-logo

Cargo Courier

My Hello Communications PLC

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Logistics Security

Debre Birhan,Assosa,Gambela,Gondar,Jimma,Kombolcha,Jijiga,Hawassa,Adama,Dire Dawa,Nekemte,Dessie,Bahir Dar,Arbaminch

0 years - 1 years

14 Positions

2025-11-04

to

2025-11-22

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study

Business

Full Time

Share

Job Description

ጥቅሎችን በድርጅቶች፣ መኖሪያ ቤቶች ወይም ሌሎች ቦታዎች ላይ ማድረስና መቀበል፡፡

ብዛት፡ 14

ጾታ፡ ወንድ

የስራ ቦታ፡ ጎንደር፣ ደሴ፣ ኮምቦልቻ፣ ባህርዳር፣ ደብረ ብርሃን፣ አዳማ፣ ሀዋሳ፣ ጅግጅጋ፣ ድሬደዋ፣ ጋምቤላ፣ ጅማ፣ አሶሳ፣ ነቀምት፣ አርባ ምንጭ

ዋና ሃላፊነቶች፡

  • ጥቅሎችን በድርጅቶች፣ መኖሪያ ቤቶች ወይም ሌሎች ቦታዎች ላይ ማድረስና መቀበል፡፡

  • ለሚመጡት የመልእክት መላኪያዎች የመላኪያ መርሃ ግብሮችን ለደንበኞች ማሳወቅ።

  • የመልዕክት ዕደላና ቅበላ በሚሰሩበት ጊዜ የተገኙ ሁሉንም የገንዘብ ልውውጦች በአግባቡ ተረክበው እና በተቀበሉበት ወቅት ወዲያውኑ ለሚመለከተዉ አካል ማስረከብ፡፡

  • የመልዕክት ዕደላና ቅበላ በሚሰሩበት ጊዜ የመልዕክቱን ደህንነትና ማሸጊያዉ እንዳይቀደድ ጥንቃቄ ማድረግ፡፡

  • የመልዕክት ቅበላ በሚሰሩበት ጊዜ መልዕክቱን በአግባቡ ፈትሸዉና ቆጥረዉ መረከብ፡፡

  • የመልዕክት ቅበላ በሚሰሩበት ጊዜ የመላኪያ ኤርወይቢል ላይ አስተካሎ በመፃፍ ለደንበኞች መስጠት፡፡

የስራ መስፈርቶች፡

  • የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በቢዝነስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች

  • የስራ ልምድ፡ 0-1 አመት

የማመልከቻ መመርያ፡

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በHahujobs Primary https://hahu.jobs/ ወይም telegram bot to apply https://t.me/hahujobs_bot በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።

Fields Of Study

Business