Job Expired

company-logo

Security Guard

Lion Security Service PLC

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Security Management

Addis Ababa

1 years

90 Positions

2025-02-06

to

2025-02-13

Required Skills

advice on security risk management

+ show more
Fields of study

10th grade Sophomore Year

Full Time

Share

Job Description

ድርጅታችን ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የሥራ መደቦች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፤

የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ጥበቃ

የስራ ሰዓት፡ 12/24

ደመወዝ: 3,801.47 ያልተጣራ 3,600 ትራንስፖርት(ኩዌት ኢምባሲ )

ደመወዝ: 4,095.59 ያልተጣራ 2000 ትራንስፖርት(ቬሎስ ኬክ ማምረቻ)

ጾታ፡ አይለይም

የስራ ቦታ፡ ኩዌት ኢምባሲ እና ቬሎስ ኬክ ማምረቻ

የቅጥርሁኔታ: በቋሚነት 

የሚፈለው የሰው ኃይል ብዛት፡ 90

የስራ መስፈርቶች፡

  • የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፣ ከመከላከያ ሰራዊት እና ከፖሊስ ሰራዊት በክብርየ ተሰናበተ ቢሆን ይመረጣል

  • የስራ ልምድ፡ 1 አመት በጥበቃ የስራ ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል፤

  • ዕድሜ፡ ከ25-60

ተፈላጊ ችሎታ፡

  • የማስታወሻ አያያዝ ችሎታ ያለው፤

  • አማርኛ ማንበብ እና መፃፍ የሚችል፤

ልዩ ልዩ ጥቅማጥቅሞች፡

  • የሃዘን፣ የደስታ፣ የአመት ፍቃድ እና በስራ ላይ ለሚገጥም ጉዳትም ሆነ ሞት ኢንሹራንስ ይሰጣል፤

የማመልከቻ መመርያ

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ በስተጀርባ ወደ እግዚአብሄርአብ ቤተክርስቲያ መሄጃ 600 ሜትር ገባ ብሎ፤ ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ።

  • ለበለጠ መረጃ +251976121212 መደወል ይችላሉ።

Fields Of Study

10th grade Sophomore Year

Skills Required

advice on security risk management

Related Jobs

11 days left

Medcon Engineering & Construction Plc

Security

Security Officer

time-icon

Full Time

2 yrs

16 Positions


Honorably discharged from the National Defense, Federal Police, and Public Police

Addis Ababa

14 days left

Ovid Trade House

Security Coordinator

Security Coordinator

time-icon

Full Time

7 yrs

1 Position


BA Degree in Criminal Justice, Security Management or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa