Byogenic Beauty Spa
Hospitality
Hospitality Management
Addis Ababa
2 years
2 Positions
2025-08-25
to
2025-09-02
supervise well operations
Management
Full Time
Share
Job Description
ድርጅታችን የስፓ ሱፐርቫይዘር አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፤ ስራው የሽፍት ስራ ስለሆነና ምሽት ስለሚኖርና ምሽት ለሰርቪስ ምቹ እንዲሆን ቢቻል በካሳንቺስ፤ በአራት ኪሎ፤ ስድስት ኪሎ፤ ሜክሲኮ፤ ፒያሳ፤ መገናኛ፤ ብስራተገብርኤል፤ ልደታ፤ አካባቢ ለሚኖሩ ቅድሚያ እንሰጣለን፡፡
የስራው ዓይነት፡ የስፓ ሱፐርቫይዘር
ጾታ፡ ሴት
ብዛት፡ ሁለት
ከፍተኛ የአገልግሎት ደረጃዎችን ለመጠበቅ የሰራተኞችን አፈፃፀም እና የስፓ ስራዎችን መቆጣጠር.
ቀጠሮዎችን ማስያዝ ፣ እንግዶችን ወደ ውስጥ እና ወደ ውጭ መፈተሽ እና የፊት ዴስክ እንቅስቃሴዎችን ማስተዳደር።
የእንግዳ አስተያየትን ማስተናገድ እና ቅሬታዎችን በሙያዊ መፍታት።
የአክሲዮን ደረጃዎችን መከታተል እና መጠበቅ, እንደ አስፈላጊነቱ አቅርቦቶችን ማዘዝ
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ ከሁለት አመት በላይ በስፓ ሱፐርቫይዘር ወይም ሪሴፕሽን የሰራች
ተጨማሪ ችሎታ፡ እንግሊዝኛ ቋንቋ በደንብ መናገርም መጻፍም የምትችል፡፡
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ይህን ሊንክ በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ።
Fields Of Study
Management
Skills Required
supervise well operations
Related Jobs
8 days left
Tracon Trading PLC
Barista
Barista
Full Time
3 yrs
1 Position
Diploma or Completion of 12th/10th Grade , or in a related field of study with relevant work experience.
9 days left
Dream liner Hotel
Food and Beverage Manager
Food & Beverage Supervisor
Full Time
5 yrs
1 Position
Bachelor's Degree or Diploma in Hospitality Management or in a related field of study with relevant work experience Duties & Responsibilities: - Oversee daily operations of all F&B outlets, including restaurants, lounges, banquets, catering, and room service. - Develop and manage budgets, forecasts, and financial reports for F&B operations. - Implement guest-centric initiatives to enhance dining experiences.