Job Expired

company-logo

Motorist

Pave Logistics and Trading PLC

job-description-icon

Transportation & Logistics

Motor Bike Drivers License

Addis Ababa

2 years

5 Positions

2025-01-23

to

2025-01-28

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study

11th grade Junior Year

10th grade Sophomore Year

12th grade Senior Year

Full Time

Share

Job Description

አሽከርካሪው መንገደኞችን፣ ዕቃዎችን ወይም መሳሪያዎችን ለማጓጓዝ የሞተር ተሽከርካሪዎችን በደህና እና በብቃት የማንቀሳቀስ ሃላፊነት አለበት። ዋና ዋና ተግባራት የትራፊክ ህጎችን ማክበር ፣የተለመደ የተሽከርካሪ ጥገና ፍተሻዎችን ማድረግ ፣ተሽከርካሪው ንጹህ እና በጥሩ ሁኔታ ላይ መሆኑን ማረጋገጥ እና ማንኛውንም ሜካኒካል ጉዳዮችን ሪፖርት ማድረግን ያካትታሉ።

ብዛት፡ 5

የስራ መስፈርቶች:

  • የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ፣ 11ኛ ወይም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ እና የሞተር መንጃ ፍቃድ ያለዉ

  • የስራ ልምድ፡ 2 አመት የስራ ልምድ

ተግባራት፡

  • የሚሰጠውን የሞተር ሳይክል በአግባቡ እና በጥነቃቄ መያዝ የሚችል

  • የአዲስ አበባን መንገዶች፣ መንደሮች እና አካባቢዋን የሚያውቅ

  • በቂ ተያዥ ማቅረብ የሚችል

የማመልከቻ መመርያ:

  • ተፈላጊውን ችሎታ የሚያሟላ አመልካች የትምህርት ማስረጃ፣ እንዲሁም ሌሎች ተያያዥ ሰነዶችን ይህንን ሊንክ በመጠቀም ማመልከት ወይም በኢሜል አድራሻ pavehr@pave-logistics.com ላይ በመላክ ወይም አ/አ ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት ትራኮን ታወር 2ኛ ፎቅ በሚኘው ቢሮ በአካል በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ።

  • ማሳሰቢያ፡ በኢሜልዎ ርዕሰ ጉዳይ ላይ “ሞተረኛ ” ብለው ያስቀምጡ

Fields Of Study

11th grade Junior Year

10th grade Sophomore Year

12th grade Senior Year

Related Jobs

about 17 hours left

Nfa Business PLC

Moteregna /Motor Driver/

Motorist

time-icon

Full Time

0 yrs

1 Position


Educational Background in a related field of study Duties & Responsibilities: - Operates assigned vehicles safely and efficiently in accordance with traffic rules and company policies. - Ensures the vehicle is always in good working condition through regular checks and maintenance. - Keeps accurate records of vehicle mileage, fuel consumption, and trip logs.

Addis Ababa