Job Expired

company-logo

Electrician

Minaye PLC

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Electrical Engineering Skilled Worker

Addis Ababa

2 years - 2 years

2 Positions

2024-06-20

to

2024-06-25

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study

General Mechanic/Industrial Technology

Electricity

Full Time

Share

Job Description

የድርጅቱን መብራትና የኤሌክትሪክ ኃይል ክትትልና ጥገና ዕቅድና የሥራ ፕሮግራም በማዘጋጀት ብልሽት ሲያጋጥም በፍጥነት መጠገን፣ ለኤሌክትሪክ ጥገና ሥራ አስፈላጊ የሆኑ መሣሪያዎችና መለዋወጫዎች እንዲሟሉ ማድረግ፣ ከበድ ያሉ የኤሌክትሪክ ጥገና ሥራዎች ሲከሰቱ ማኑዋሎችን በማንበብና ነባራዊ ሁኔታዎችን በማገናዘብ መፍትሔ መፈለግ፣ የጥገና ሥራዎች በተቻለ አጭር ጊዜ እንዲጠናቀቁ ሁለገብ ጥረት ማድረግ፡፡ አዳዲስ የኤሌክትሪክ መስመሮችን መዘርጋትና የመቆጣጠሪያ ቦርዶችን መትከል፡፡

ዝርዝር ተግባራት

  • የኤሌክትሪክ ኃይል ክትትልና ጥገና ዕቅድና የሥራ ፕሮግራም በማዘጋጀት የቴክኒክ ዋና ክፍል ኃላፊውን ያግዛል፤

  • በማንኛውም ሰዓት የኤሌክትሪክ ብልሽት ወይም የኃይል መቋረጥ ሲያጋጥም በፍጥነት ይጠግናል፣ ያስተካክላል፣

  • ለኤሌክትሪክ ጥገና ሥራ አስፈላጊ የሆኑ መሣሪያዎችና መለዋወጫዎች እንዲሟሉ ያደርጋል፤

  • ከበድ ያሉ የኤሌክትሪክ ጥገና ሥራዎች ሲከሰቱ ማኑዋሎችን በማንበብና ነባራዊ ሁኔታዎችን በማገናዘብ መፍትሔ በመሻት የበታች ሠራተኞችን ያግዛል፤

  •  የኤሌክትሪክና የኃይል አቅርቦት ችግር ሲገጥም የሚከናወኑ የጥገና ሥራዎች በተቻለ አጭር ጊዜ እንዲጠናቀቁ ጥረት ያደርጋል፤

  • የኤሌክትሪክ ኮመፖኔንትና ሲስተም ኢንስታሌሽኖች ኮንትሮል ፓኔሎች ወዘተ የጥገና ሥራዎችን ያስተባብራል፣ ይቆጣጠራል፤

  • ከፍተኛና ውስብስብ የሆኑ የኤሌክትሪክ ጥገና ሥራዎች ብልሽትን ይመረምራል፣ ጥገናው የሚናወንበትን መመሪያ ይሰጣል፣ እንደአስፈላጊነቱ ከፍተኛ ችሎታ በሚጠይቁ የጠገና ሥራዎች ላይ ጥገናውን በመምራት ይሳተፋል፤

  •  ለጥገና ሥራ የፈጀውን የሥራ ሰዓትና ማቴሪያል በወቅቱ ተመዝግቦ መተላለፉን ያረጋግጣል፤

  • በተጨማሪም የቅርብ አለቃው የሚሰጠውን ሌሎች ተመሳሳይ ሥራዎች ያከናውናል፡፡

የስራ መስፈርቶች

  • ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ ተቋም በጠቅላላ መካኒክና ኤሌክትሪሽያን ዲፕሎማ የተመረቀ/ች።

የሥራ ልምድ

  • 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት።

የማመልከቻ መመርያ

  • አመልካቾች የትምህርት፣ ሥራ ልምድ ደብዳቤ የማይመለስ ኮፒ በድርጅቱ ኢ-ሜይል: hrminaye@gmail.com መላክ ትችላላቹ ። ለበለጠ መረጃ ስልክ +251113728667/ +251113728668/ +251113728669

Fields Of Study

General Mechanic/Industrial Technology

Electricity

Related Jobs

about 22 hours left

Aforo Trading PLC

Electrician

Electrician

time-icon

Full Time

2 yrs

1 Position


Level 4 Electrician, Electrical Engineering, Industrial Engineering or in a related field of study with relevant work experience Duties and Responsibilities: - Perform electrical inspections, installations, maintenance, and repairs of machinery Electrical systems. - Troubleshoot electrical issues, diagnose faults, and execute corrective actions to minimize downtime. - Install new electrical systems and equipment as required, ensuring they meet all safety and operational standards.

Semera

2 days left

Kurmuk Gold Mine PLC

Electrician Technician (MV & HV)

Technician

time-icon

Full Time

2 yrs

1 Position


Education Background in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa

2 days left

YO Holding Trade & Manufacturing PLC

Senior Electrician

Electrician

time-icon

Full Time

4 yrs

1 Position


Level IV/III/ 10+III in Electricity or in a related field of study or Completion of 8th Grade with relevant work experience Duties & Responsibilities: - Install, replace, and upgrade electrical wiring, conduit, and fixtures. - Perform routine inspections and maintenance on electrical equipment - Diagnose electrical problems using testing equipment and diagnostic tools.

Addis Ababa

2 days left

Kurmuk Gold Mine PLC

Senior Instrumentation Technician

Technician

time-icon

Full Time

2 yrs

1 Position


Educational background in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa

4 days left

G2G IT Solutions SC

Cable Technician

Technician

time-icon

Full Time

2 yrs

1 Position


Diploma in Electrical Installation or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa

5 days left

Tracon Trading PLC

Sanitary Works Foreman

Foreman

time-icon

Full Time

8 - 10 yrs

2 Positions


Diploma in Industrial Electricity or in a related field of study or Completion of 12th/10th Grade with relevant work experience, out of which 4/5 years a similar position

Addis Ababa