Job Expired
Lion Security Service PLC
Legal Services
Security Management
Addis Ababa
3 years
1 Position
2024-12-30
to
2025-01-03
Sociology
Business Management
Management
Law Enforcement
Full Time
Birr 15830
Share
Job Description
የሥራ ሰአት: 8 ሰዓት ሰራተኛ
ዕድሜ: ከ25-45
ብዛት: 1
ፆታ: ወንድ
ደመወዝ: 15,830.00
የሥራ ቦታ: አ.አ መገናኛ ዋናው መ/ቤት
የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ድግሪ በማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ፖሊስ ሳይንስ፣ ሶሾሎጂ፣ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ በመስኩ ቢያንስ 3 አመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው፤
እውቅና ካለው የት/ት ተቋም በቢዝነስ ማኔጅመንት፤ ፖሊስ ሳይንስ፤ በሶሾሎጂ፤ በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው፤
ኮፒውተር የመጠቀም ችሎታ ያለው፤
የእንግሊዘኛ ቋንቋ መናገር፤መጻፍ የሚችል፤
የህክምና፣ የሀዘን፣ የደስታ፣ የዓመት ፈቃድ እና በሥራ ላይ ለሚገጥም ጉዳት ሆነ ሞት ኢንሹራንስ ይሰጣል፡፡
ቁርስና ምሳ ካምፓኒው ያቀርባል ፡፡
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መስሪያ ቤት መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ በስተጀርባ ወደ እግዚአብሄርአብ ቤተክርስቲያ መሄጃ 600 ሜትር ገባ ብሎ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ +251922464043 /+251976121212 መደወል ይችላሉ።
የመመዝገቢያ ጊዜ፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘውትር በስራ ሰዓት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፤
Fields Of Study
Sociology
Business Management
Management
Law Enforcement
Related Jobs
7 days left
Inter Luxury Hotel
Security Manager
Security Manager
Full Time
5 yrs
1 Position
Bachelor's Degree in Criminal Justice, or in a related field of study, with Proficiency in Computers, CCTV, Fire and Safety systems and relevant work experience