Job Expired
SNFD Bakery PLC
Engineering
Electromechanical Engineering
Addis Ababa
0 years - 1 years
5 Positions
2025-03-20
to
2025-03-29
create technical plans
Electrical Engineering
Full Time
Share
Job Description
እውቀት ያለው እና ዝርዝር ተኮር የቴክኒክ ባለሙያ እንፈልጋለን
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
የስራ ቦታ፡ 22 እና ጋርመንት
ብዛት፡ 5
ፆታ፡ ወንድ
የኤሌክትሪክ እና የማሽን ጥገናዎች ላይ በቂ ልምድ ያለው
የዳቦ ማሽን ጥገና እና የተለያዩ ማሽኖች ጥገና
የኤክትሪክ መስመር ዝርጋታ
የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመርያ ዲግሪ ወይም ቴክኒክና ሙያ ደረጃ 4 በ ኤሌክትሮ መካኒካል ኢንጅነሪንግ፣ ኢንደስትሪያል ኤሌክትሪሲቲ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 0 - 1 አመት የስራ ልምድ የሳኒተሪ ልምድ ያለው
ዋስ ማቅረብ የሚችል
የመኖሪያ አድራሻው ለሚወዳደርበት ቅርንጫፍ ቅርብ የሆነ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አባሃዋ መ/ቤት አጠገብ በሚገኘው ሙልሙል ዳቦ ፋብሪካ/ ወይም 22 አካባቢ ድንበሯ ሆስፒታል አጠገብ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል፡ mulmulhr@gmail.com በመላክ ማመልከት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ፡ +251114624401 መደወል ይችላሉ።
Fields Of Study
Electrical Engineering
Skills Required
create technical plans
Related Jobs
3 days left
Ethiopian Roads Administration
Junior Mechanic
Mechanic
Full Time
1 yrs
1 Position
TVET Level IV/III in Automotive Electromechanical Diagnostics, Vehicle Engine Overhauling, Heavy Vehicle and Heavy Moving Machinery, Maintenance Supervision, Vehicle Powertrain and Under Chassis Overhauling or in a related field of study with relevant work experience