Job Expired
Minaye PLC
Business
Business Management
Addis Ababa
3 years - 3 years
1 Position
2024-10-18
to
2024-10-25
Public Administration
Management
Full Time
Share
Job Description
ክፍሉን ሥራ ማቀድና ማደራጀት፣ ማስተባበር፣ መምራትና መቆጣጠር፣ የድርጅቱን የሰው ኃይል ቅጥር፣ ዕድገት፣ ዝውውር እንዲሁም ስንብት ፎርማሊቲን ማከናወን፣ በሠራተኞች ዘንድ የሥራ ዲሲፕሊን እንዲከበር ማድረግ፣ የመብራት፣ የውኃ፣ የስልክ፣ የትራንስፖርትና የጥበቃ፣ የጽዳትና የመላላክ የፎቶ ኮፒ አገልግሎት የተሟሉ መሆናቸውን መከታተልና መቆጣጠር፣ የድርጅቱን መኪናዎች ለስራ ማሰማራትናመቆጣጠር፣ የመኪኖቹን ደህንነት ማረጋገጥ፣ልዩ ልዩ የሥራ ልብሶች በወቅቱ ለሠራተኛው መድረሳቸውን ማረጋገጥ የጠቅላላ አገልግሎት ሥራዎች የሚቀላጠፉበትንና የሚሻሻሉበትን መንገድ በማጥናት ማቅረብና ሲፈቀድ ሥራ ላይ ማዋል
የስራ ቦታ: ቃሊቲ
የዋና ክፍሉን ሥራ ያቅዳል፣ ያደራጃል፣ በሥሩ ያሉትን ሠራተኞች ይመራል፣ ያስተባብራል፣ ይቆጣጠራል፤
በድርጅቱ የአስተዳደር ህጎች፣ ደንቦችና መመሪያዎች መሠረት የድርጅቱን የሰው ሀይል ያስተዳድራል፣ ቀልጣፋ የአስተዳደር ሥርዓት እንዲዘረጋ ያደርጋል፤
በተለያዩ ምክንያት ድርጅቱን በሚለቁ ሠራተኞች ምትክ ተገቢው የሰው ኃይል እንዲተካ ለሚመለከታቸው የዘርፍ ሃላፊዎች ያሳውቃል፣ለቅጥሩም ቅድመ ዝግጅት ያደርጋል፤
ለድርጅቱ ልዩ ልዩ አገልግሎት የሚውሉትን የውኃ፣ የመብራት፣ የስልክ፣ የነዳጅ፣ የትራንሰፖርት፣ እንዲሁም ኢንሹራንስ፣ ለመዝናኛ ክበብ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች መሟላታቸውን ይከታተላል፣ ይቆጣጠራል፣ ያልተሟሉ መገልገያዎችና ዕቃዎች ካሉ እንዲሟሉ ዝርዝር ሪፖርት ለቅርብ አለቃው ያቀርባል፣ አፈፃፀሙንም ይከታተላል፤
የጠቅላላ አገልግሎት ሥራ በተሻለ ቅልጥፍናና ጥራት ስለሚሰጥበት ሁኔታ ጥናት በማድረግ ለሃላፊው አቅርቦ ያስወስናል፣ ሲፈቀድም ሥራ ላይ መዋሉን ይቆጣጠራል፤ ለክፍሉ የሚያስፈልገውን በጀት በማዘጋጀት ያስፈቅዳል ተግባራዊነቱንም ይከታተላል ያረጋግጣል፤
የድርጅቱ የግቢ ጥበቃ አስተማማኝ መሆኑን ይከታተላል፣ ይቆጣጠራል፤
ለድርጅቱ ሠራተኞች የሚያስፈልጉ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ መሣሪያዎችና ሌሎች አስፈላጊ ጉዳዮች በወቅቱ መሟላታቸውን ይከታተላል ይቆጣጠራል፤
በድርጅቱ ደንብና መመሪያ መሠረት ለሠራተኞች መስጠት የሚገባው የሥራ ላይ የአደጋ መከላከያ የሥራ ልብስና የመሳሰሉት በወቅቱ እንዲደርሳቸው ያደርጋል፡፡
በኢንሹራንስ ፖሊሲ መሠረት የድርጅቱ ንብረትና የድርጅቱ ሠራተኞች የመድን ዋስትና ማግኘታቸውን ይከታተላል፤ በየዘመኑ መታደሱን ያረጋግጣል፤
በንብረት ወይም በሰው ላይ አደጋ በደረሰ ጊዜ በተገቢው የመድን ዋስትና መሠረት የካሳ ጥያቄ /claim/ በማድረግ ተከታትሎ ያስፈጽማል፤
የተሽከርካሪዎች የሕይወት ታሪክ፣ የነዳጅና የቅባት ፍጆታ የጥገና ወጪን በተመለከተ አስፈላጊ መረጃዎች በሙሉ መሟላታቸውን ያረጋግጣል፤
ማንኛውም የድርጅቱ ንብረት ተገቢ ጥበቃና ጽዳት የተሟላ መሆኑን፣ የቢሮ መሣሪያዎች፣ ቋሚ ንብረቶች፣ ተሽከርካሪዎችና ሕንፃዎች አስፈላጊው ጥገናና ዕድሳት በሚያስፈልጋቸውና ከቅርብ አለቃው ሲፈቀድ በሚተላለፍለት መመሪያ መሠረት ጥገናዎቹ በወቅቱ እንዲከናወኑ በመከታተል ያስፈጽማል፤
የድርጅቱ ቢሮዎች ሕንፃ፣ ግቢና የመገልገያ መሣሪያዎች ወቅታዊ ጥገናና ዕድሳት እንዲደረግላቸው ይከታተላል፤
የእሳት አደጋ መከላከያዎች በየቦታው ተሟልተው እንዲቀመጡና በየአካባቢው ያሉ ሠራተኞችም በሙያው በቂ ስልጠና እንዲያገኙ ያደርጋል፤
ለጥበቃ፣ ለጽዳት ሠራተኞች፣ ለተላላኪዎችና ለሰርቪስ ሾፌሮች ወዘተ…….አስፈላጊውን የሥራ ፕሮግራም በማውጣት ይደለድላል አፈጻጸሙን ይቆጣጠራል፤
የስልክ፣ የመብራትና የውሃ መስመሮች አገልግሎት ሲያቋርጡ ከሚመለከታቸው መስሪያ ቤቶች ጋር በአስቸኳይ በመነጋገር አገልግሎታቸውን እንዲቀጥሉ ያደርጋል፤
የፎቶ ኮፒና የህትመት አገልግሎቶች በተሟላ ሁኔታ መስጠታቸውን ይከታተላል፣ ይቆጣጠራል፤
የስልክ አጠቃቀም፣ የመብራትና የውኃ አገልግሎት ፍጆታ በቁጠባ እንዲሆን ይከታተላል፣ ወርሃዊ የአገልግሎት ክፍያዎችን እየተከታተለ ያስፈጽማል፤
በአዲስ ወይም በነባር የሥራ መደቦች ላይ ሠራተኞች ለመመደብ አስፈላጊ ሆኖ በሚገኝበት ጊዜ በቅርብ ኃላፊው በሚሰጠው መመሪያ መሠረት ለተወዳዳሪዎች ማስታወቂያ ያወጣል፣ ተወዳዳሪዎችንም ማስረጃዎቻቸውን አረጋግጦ ይመዘግባል፤
የሠራተኞች የሥራ አፈጻጸም ምዘና ሪፖርት በወቅቱ ተሞልቶ በሠራተኞች የግል ማኅደር ውስጥ እንዲካተትና እንዲቀመጥ ያደርጋል፤
የሠራተኛ ቅጥር ወይም ዕድገትና ዝውውር እንዲሁም ጡረታና ስንብት በሚፈጸምበት ጊዜ አዋጅንና ኅብረት ስምምነቱን ተከትሎ አስፈላጊውን ይፈጽማል፤
የድርጅቱ የሥራ ሰዓትና የሥራ ዲሲፕሊን እንዲከበር ከሚመለከታቸው የሥራ ቅንጅት ይፈጥራል፣ የሠራተኞች የዲሲፕሊን ሁኔታ እንዲሻሻልና የሥራ ተነሳሽነት እንዲጎለብት አስፈላጊውን ሥልጠና ይሰጣል፤
የድርጅቱን የሥራ እንቅስቃሴ በማይጎዳ መንገድ ሠራተኞች የዓመት ዕረፍት ፈቃዳቸውን በወቅቱ እንዲወስዱ ከቅርብ ኃላፊው ጋር በመመካከር ፕሮግራም ያዘጋጃል፣ አፈጻጸሙን ይከታተላል፤
የሠራተኞች ደመወዝና የትራንስፖርት አበል በወቅቱ እንዲከፈል ከሰዓት ቁጥጥር ሰራተኛ የሚቀርብለትን መረጃ መሠረት በማድረግ በማጣራትና በማረጋገጥ ዝርዝሩን በወቅቱ ለሂሳብ የሥራ ዘርፍ እንዲተላለፍ ያደርጋል፤
የድርጅቱ ሠራተኞች የሚያቀርቡትን የሕክምና የተለያዩ የፈቃድ ማስረጃዎች ከአዋጁና ከድርጅቱ የአስተዳደር መመሪያ ጋር አመሳክሮና አረጋግጦ ለሚመለከታቸው የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች ያስተላልፋል፤
በሠራተኞች የግል ማኅደሮች ውስጥ መያዝ የሚገባው መረጃዎችና ሰነዶች ተሟልተውና ሚስጥራቸው ተጠብቆ መያዛቸውን ያረጋግጣል፤
በሥሩ ለሚገኙ ሠራተኞች ሚዛናዊ የሆነ የሥራ ሥምሪት ይሰጣል የሥራ አፈጻጸማቸውን ይገመግማል ሪፖርት ያደርጋል፤
በተጨማሪም ሌሎ ከቅርብ ኃላፊው የሚሰጠውን ተመሳሳይ ሥራዎችን ያከናውናል፤
ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ ኮሌጅ በሥራ አመራር/ ሕዝብ አስተዳደር በቀድሞው የትምህርት ፖሊሲ 12+4 ወይም በአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ 10+መሰናዶ+3 የቢኤ ዲግሪና የ3 ዓመት የሥራ ልምድ፤
አመልካቾች የትምህርት፣ የሥራ ልምድ ደብዳቤ የማይመለስ ኮፒ ይዛችሁ በድርጅቱ ኢ-ሜይል: hrminaye@gmail.com ወይም ቃሊቲ ገብርኤል ኢንዱስተሪያል መንደር አካባቢ ዴሉክስ ፈርኒቸር ፋብሪካ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ ስልክ +251114717381 መደወል ይችላሉ።
Fields Of Study
Public Administration
Management
Related Jobs
about 14 hours left
Beaeka General Business PLC
Senior Inventory Control Officer
Inventory Controller
Full Time
6 yrs
1 Position
Bachelor's Degree in Management, or in a related field of study with relevant work experience Duties & Responsibilities: - Maintaining accurate inventory records - Coordinating with the warehouse, purchasing, and sales staff to manage inventory levels - Performing regular inventory audits to ensure accuracy
about 14 hours left
Beaeka General Business PLC
Supply & Property Administration Head
Supply Chain Manager
Full Time
6 yrs
1 Position
BA Degree in Management or in a related field of study with relevant work experience Duties and Responsibilities: - Planning and organizing supply chain processes - Efficiently routing shipments - Monitoring inventory levels - Managing relationships with suppliers and carriers
3 days left
Amaco General Trading
Head of Production Department
Production Assistant
Full Time
2 yrs
2 Positions
Educational Background in a related field of study with relevant work experience
3 days left
Awach Saving and Credit Cooperative Society Ltd
Brand Management and Communication Manager
Brand Manager
Full Time
3 yrs
1 Position
Master's or Bachelor’s Degree in Marketing, Communications, Business or in a related field of study with relevant work experience Duties and Responsibilities: - Develop and implement brand strategies that align with the company's vision and business goals. - Oversee all internal and external communications, ensuring brand consistency across all channels. - Manage and strengthen the company’s image through digital platforms, traditional media, and stakeholder engagement. - Coordinate marketing campaigns and events to boost brand awareness.
4 days left
LonAdd Consultancy PLC
Strategic Affairs Technical Assistant
Affairs Officer
Full Time
2 yrs
1 Position
Education Background in a related field of study with relevant work experience Duties and Responsibilities: - Support to assess and produce health insurance strategic plan implementation status synthesis report and propose recommendation to design next phase strategic plan - Support to develop plausible Health insurance strategic plan - Develop effective planning and budgeting tools to enhance the planning and budgeting process
4 days left
G2G IT Solutions SC
Yango Manager
Manager
Full Time
5 yrs
1 Position
Master's or Bachelor's Degree in Management, or in a related field of study, with relevant work experience