Job Expired

company-logo

Driver

Ahununu Trading PLC

job-description-icon

Transportation & Logistics

3rd Grade Drivers License

Addis Ababa

1 years - 3 years

2 Positions

2025-01-09

to

2025-02-09

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study

11th grade Junior Year

10th grade Sophomore Year

Full Time

Share

Job Description

የስራ መደብ፡ ሹፌር /መልዕክት አድራሽ

ተጠሪነቱ፡ ለአየር መልዕቶች ኦፕሬሽን መምሪያ

ብዛት፡ 2

ፆታ፡ ወንድ

የስራ መደቡ ዓላማ

  • በአየር መልዕክቶች ኦፕሬሽን መምሪያ ስር መልዕክቶችን በአግባቡ፣ በአስተማማኝ ሁኔታ እና በጊዜዉ የመቀበል እና የማድረስ ነዉ፡፡

ዝርዝር ተግባራት፡

  • በአየር መልዕክቶች ኦፕሬሽን መምሪያ ስር መልዕክቶችን በአግባቡ፣ በአስተማማኝ ሁኔታ እና በጊዜዉ የመቀበል እና የማድረስ ነዉ፡

  • ላኪዉ/ድርጅቱ እንዳዘዝዎ ጥቅል መልዕክቶችን በድርጅቶች፣በመኖሪያ ቤቶች ወይም ሌሎች ቦታዎች ላይ ያደርሳሉ/ያድላሉ ይቀበላሉ፤

  • በኢትዮጲያ ኤርፖርት እና ካርጎ ድርጅት በመግባት ጥቅል መልእክቶችን በተቀመጠዉ መረጃ መሰረት ይልካሉ/ይቀበላሉ፤

  • ከደንበኞች እና ከስራ ባደረባዎች ጋር በሚደረጉ ግንኙነቶች ጥሩ/መልካም ሙያዊ ገፅታዎችን ያንፀባርቃሉ፤

  • ስለ ድርጅቱ እንዲሁም ስለሚሰጠዉ አገልግሎት እንዳስፈላጊነቱ ለደንበኞች ትክክለኛ መረጃ ይሰጣሉ፡፡

  • መልዕክት በሚቀበሉበት ሰአት የድርጅቱን ደረሰኝ ማለትም Air way Bill በመቁረጥ መቀበል እና የእቃዉን አይነት በመለየት/በመፈተሽ/በመቁጠር ተሰባሪ ከሆነ ወይም ኢንሹራንስ የሚያስፈልገዉ ከሆነ ለደንበኛዉ ማሳወቅና ማስፈረም፤

  • መልዕክት በማደል ወቅት መልዕክቱን የተቀበለዉ አካል በተሠጠዉ Air way Bill ወይም POD በአግባቡ ስም በማስፃፍ እና ፊርማ በማስፈረም ማደል፤

  • መልዕክት በማደል ወቅት COD የሆኑ ክፍያዎችን ደረሰኝ በመቁረጥ መልዕክት በአግባቡ ማደል/የተሰበሰቡ ክፍያዎችን እና ደረሰኞችን ለሂሳብ ክፍል በአግባቡ ማስረከብ እና ማሳወቅ፣

የስራ መስፈርቶች:

  • የትምህርት ደረጃ፡ 12ኛ ወይም 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች አግባብ ከሆነ መንጃ ፍቃድ ጋር

  • የስራ ልምድ፡ 1 - 3 አመት የስራ ልምድ

  • አምሽቶ መስራት የሚችል

የማመልከቻ መመርያ፡

  • አመልካቾች በሃሁጆብስ ፕራይመሪ https://hahu.jobs/ ወይም በቴሌግራም ቦት https://t.me/hahujobs_bot የሃሁጆብስ ፕሮፋይላችሁን በማያያዝ መመዝገብ ትችላላችሁ።

Fields Of Study

11th grade Junior Year

10th grade Sophomore Year

Related Jobs

about 5 hours left

DH Geda Trade and Industry PLC

Light Vehicle Driver

Driver

time-icon

Full Time

3 yrs

4 Positions

Addis Ababa

about 5 hours left

Gub Mount Trading Plc

Driver

Driver

time-icon

Full Time

3 yrs

2 Positions

Addis Ababa

1 day left

Fantu and Family Trading & Industry PLC

Medium Duty Truck Driver

Truck Driver

time-icon

Full Time

3 yrs

2 Positions

---

1 day left

Yotek Construction

Light Car Driver

Light Vehicle Driver

time-icon

Full Time

4 yrs

5 Positions

Kuchi

1 day left

The Pharo Foundation

Driver/Driver Mechanic

Driver

time-icon

Full Time

4 yrs

1 Position

Assosa

3 days left

Addis Ababa City Administration Tax Appeal Commission

Driver

Driver

time-icon

Full Time

2 yrs

2 Positions

Addis Ababa