Job Expired
SNFD Bakery PLC
Transportation & Logistics
Dry 1 Drivers License
Addis Ababa
2 years - 3 years
4 Positions
2024-02-08
to
2024-02-17
8th grade Middle School
Full Time
Share
Job Description
ድርጅታችን ኤስ ኤን ኤፍ ዲ ኃ/የተ/የግ/ማኀበር ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የስራ ቦታ ላይ ብቁ የሆኑ አመልካቾች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ከ8ኛ ክፍል በላይ ሆኖ ደረቅ 2/3 ከዛ በላይ የመንጃ ፈቃድ ያለው
2 አመትና ከዛ በላይ
ብዛት ፡ 4
ጾታ ፡ ወንድ
የስራ ቦታ ፡ 22 ድንበሯ ሆስፒታል አጠገብ ባለው ሙልሙል ዳቦ ፋብሪካ እና ጋርመንት ባለው ፋብሪካ
ደመወዝ፡- ያልተጣራ 6495 + የትራንስፖርት አበል 650 + ምግብ/ምሳና እራት/ ድርጅቱ ያቀርባል
ዋስ ማቅረብ የሚችል እና የመኖሪያ አድራሻው ለሚወዳደርበት ቅርንጫፍ ቅርብ የሆነ
አመልካቾች የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን በአካል አባሃዋ መ/ቤት አጠገብ በሚገኘው ሙልሙል ዳቦ ፋብሪካ ወይም 22 አካባቢ ድንበሯ ሆስፒታል አጠገብ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ወይም በኢሜል mulmulhr@gmail.com ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ፡- 0114711167
ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ዓ.ም ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት በስራ ሰዓት ከሰኞ - አርብ ከ2፡00 እስከ 11፡00 ሰዓት እና ቅዳሜ እስከ 6፡00 ሰዓት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
Fields Of Study
8th grade Middle School