Job Expired
Enrich Agro Industry PLC
Engineering
Food Engineering
Addis Ababa
0 years - 1 years
2 Positions
2025-01-08
to
2025-01-15
Food Engineering
Food Science
Food Technology and Process Engineering
Full Time
Share
Job Description
የረዳት ጥራት ተቆጣጣሪ ባለሙያ ምርቶች ወይም አገልግሎቶች የተቀመጡ የጥራት ደረጃዎችን ያሟላሉ። ምርመራዎችን ማካሄድ፣ ምርቶችን መሞከር፣ ጉድለቶችን መለየት እና ውጤቶችን መመዝገብ ያካትታሉ። የጥራት ቁጥጥር ሂደቶችን በመጠበቅ፣ ሪፖርቶችን በማዘጋጀት እና የጥራት ችግሮችን ለመፍታት ከአምራች ቡድኖች ጋር በመተባበር ያግዛሉ።
ብዛት፡ 2
የትምህርት ደረጃ፡ በቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በምግብ ቴክኖሎጂ ፣ በምግብ ኢንጂነሪንግ ፣ በምግብ ሳይንስ እና ሌሎች ተዛማጅ የትምህርት ደረጃ ያለው/ያላት፡፡
የሰራ ልምድ፡ በ 0 - 1 ዓመት የስራ ልምድ
ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁንና የማይመለስ ኮፒ በማያያዝ በአካል ድርጅቱ በሚገኝበት ለገጣፎ ናስ ፉድር ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ማምረቻ ተቋም በመቅረብ ወይም በድርጅቱ ኢ-ሜይል አድራሻ email: enrichagroindustryhr@gmail.com ማመልከት የሚቻል መሆኑን እያሳወቅን ድርጅታችን በባለሙያ ዲሲፕሊን የሚያምንና የእኩል እድል ተጠቃሚ ቀጣሪ ድርጅት ነው፡፡
Fields Of Study
Food Engineering
Food Science
Food Technology and Process Engineering