Job Expired
HaHuJobs
Low and Medium Skilled Worker
Service Industry Skilled Worker
Addis Ababa
0 years - 1 years
50 Positions
2024-05-20
to
2024-05-31
8th grade Middle School
Full Time
Share
Job Description
ሃሁጆብስ ከሞግዚት ጋር በመተባበር ሞግዚቶችን በመቅጠር ላይ ይገኛል
በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ግዜ በተደራጀና በቴክኖሎጂ ታግዞ በዘመነ አሰራር በቤት ውስጥ የህፃናት እንክብካቤ፣ የአረጋውያን እንክብካቤ፣ የህሙማን እንክብካቤ ሥራዎችን የሚሰሩ ብቁ ባለሞያዎችን የማግኘት-የማብቃት-የማገናኘት ተግባራትን በመከወን አገልግሎት ፈላጊዎች ከአገልግሎት ሰጭዎች በቀላሉ የሚገናኙበትን ምቹ ገበያን ፈጥሮእየተንቀሳቀሰ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡
በሞግዚት ዶትኮም በኩል ከላይ የተጠቀሱትን ስራዎች ለማሰራት የሚፈልጉ ደንበኞቻችን ለታማኝነትዎ- ለሞያዊ ብቃትዎ- ለምስጉን ባህሪዎ ከ4,000 - 7,000 ብር የተጣራ ወርሃዊ ደሞዝ ለመክፈል የተሰናዱ ከ5,000 በላይ የተረጋገጡ ቀጣሪዎች በተቋማችን ተመዝግበው የርስዎን ምስጉን ሞያዊ አገልግሎት ለመጠቀም ይጠባበቃሉ፡፡
የትርፍ ሰዓት part time /በተንከባካቢ መኖር/ live in caregivers: 4,500-11, 000 በወር እንደ ልምዳቸው፣ የቋንቋ ብቃታቸው እና የትምህርት ዳራዎቻቸው ላይ በመመስረት።
On demand service: 500 ብር በአንድ ቀን
የማታ ሞግዚት፡ 6,000 ብር በወር
ለአስጠኚ እና ተንከባካቢ/ home tutor plus care፡ 7,000- 10, 000 በወር
አረጋውያን / የሕክምና ያልሆነ እንክብካቢ: 6,000 በወር
በምግዚትነትና በእንክብካቤ ሰጭነት ለመስራት ፈቃደኛ የሆነች
እድሜያችው ከ20 አመት በላይ የሆነች
ዋስ ማቅረብ የምትችል
በግለሰብ ቤቶች ለመስራት ፈቃደኛ የሆነች
በ Day care እና የድርጅት ስራዎችም ይኖራሉ
ድርጅት የሚያወጣቸውን ስልጠናዎች ለመውሰድ ፈቃደኛ የሆነች
ወላጅ የጤና ምርመራ እንዲያደርጉ ቢጠየቁ ፈቃደኛ የሆነች
የመንግስት ውይም የግል ድርጅት ስራተኛ እና ከ 2000 በላይ ያለው\ት
የራሳችውን ስራ የሚሰሩ ከሆነ ፤ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማምጣት የሚችል\የምትችል
የቤት ካርታ እንደ አማራጭ ማምጣት ይሚችል።
የህፃናት እንክብካቤ
የአረጋውያን እንክብካቤ
የህሙማን እንክብካቤ
የህጻናት አስጠኝ ከእንክብካቤ ጋር
አመልካቾች በአካል ሃሁ ጆብስ ሴንተር፣ ከዘፍመሽ ሞል ወደ ሾላ በሚያስኬደው መንገድ፣ ሲሳይ ፕላዛ፣ 3ኛ ፎቅ ላይ፣ ከግሬስ ሲቲ ሞል አጠገብ በሚገኘው ቢሮአችን፣ ማስረጃዎቻችሁን የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ፣ የሪኮመንዴሽን ደብዳቤ እና ተጨማሪ ተያያዥ ማስራጃዎች ይዛቹ መመዝገብ ትችላላቹ ለበለጠ መረጃ +251988007775/ +251988007703/ +251988007705 ይደውሉ
Fields Of Study
8th grade Middle School
Related Jobs
about 16 hours left
Kerchanshe Trading PLC
Fuel Attendant
Fuel Attendant
Full Time
2 yrs
1 Position
Completion of 12th/ 10th Grade with relevant work experience Duties and Responsibilities: - Safely and accurately dispense fuel into company vehicles, machinery, and equipment as requested, following all safety procedures. - Operate fuel pumps and associated equipment correctly. - Ensure the correct type and quantity of fuel is dispensed
1 day left
Vayo Automobile Manufacturing PLC
Janitor
Janitor
Full Time
5 yrs
1 Position
Relevant work experience
1 day left
EthSwitch S.C
Cleaner/ Messenger I
Cleaner
Contract
2 yrs
6 Positions
Completion of Elementary School with relevant work experience
3 days left
Ethiopost
Plumber
Plumber
Full Time
1 - 6 yrs
1 Position
TVET Level IV\III\II in a related field of study with relevant work experience Duties and Responsibilities: - Install, assemble, and test plumbing fixtures, pipes, and fittings, including sinks, toilets, bathtubs, showers, water heaters, and appliances. - Diagnose and repair issues in plumbing systems, such as leaks, clogs, and damaged pipes. Perform routine maintenance to prevent potential problems. - Ensure a reliable and consistent water supply by connecting pipes to public or private water sources and distributing water throughout buildings.
4 days left
Hilltops Academy
Gardener
Gardener
Full Time
2 yrs
3 Positions
Completion of 10th Grade with relevant work experience
4 days left
Hohete Tibeb Share Company
Cleaner
Cleaner
Full Time
1 yrs
1 Position
Completion of 10th Grade with relevant work experience