Job Expired

company-logo

Site Security

Zobel Alumunium Work & Importer

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Security Management

Addis Ababa

1 years - 2 years

2 Positions

2024-12-10

to

2024-12-17

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study

8th grade Middle School

Full Time

Birr 5000

Share

Job Description

የጸጥታ አስከባሪዎች ይመለከታሉ፣ ስህተቶችን ይገነዘባሉ እና ሰዎችን፣ ህንፃዎችን እና ንብረቶችን ይከላከላሉ። በማንኛውም ጊዜ የተከለከሉ ንብረቶችን በመቆጣጠር፣ መግቢያዎች ላይ መድረስን በመቆጣጠር፣ የማንቂያ እና የቪዲዮ ቀረጻ ስርዓቶችን በመመልከት፣ ተጠርጣሪ ግለሰቦችን እንዲለዩ በመጠየቅ እና ጥሰቶችን እና ህግን የሚጥሱ ተግባራትን በመግለጽ ደህንነትን ያስጠብቃሉ።

ደሞዝ፡ 5000 ብር

ብዛት፡ 2

ዋና ሃላፊነቶች፡

  • በፕሮጀክቱ ላይ ለሚካሄደው የህንጻ ግንባታ የሚወጡ እና የሚገቡ ንብረቶችን መቆጣጠር

  • በግቢው ውስጥ በሰው ወይም በንብረት ላይ ጉዳት የደረሰ እንደሆነ ወዲያው ለግቢው አስተዳደር ወይም ለባለቤቶች ማሳወቅ ፤

  • በሰውና ንብረት ላይ የደረሰ አደጋ፣ ስርቆት ወዘተ ወዲያውኑ ለድርጅቱ  ሪፖርት ማድረግ

የስራ መስፈርቶች:

  • የትምህርት ደረጃ፡ 7ኛ ክፍል ያጠናቀቀና ቢቻል ወታደራዊ ስልጠና ያላዉ አግባብ ከሆነ የሥራ ልምድ ጋር

  • የስራ ልምድ፡ 1 - 2 አመት የስራ ልምድ

የማመልከቻ መመርያ፡

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ዞበል አሉሚኒየም አስተዳደር ጽ/ቤት ጉርድ ሾላ አካባቢ፣ ሣህለተ ምህረት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አደባባይ ፊት ለፊት በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመቅረብ ወይም በኢሜል፡ zoblealuminum19@gmail.com በመላክ ማመልከት ይችላሉ።

  • ለበለጠ መረጃ +251911642237 መደወል ይችላሉ።

Fields Of Study

8th grade Middle School

Related Jobs

about 15 hours left

Breakthrough Trading S.C

Security Guard

Guard

time-icon

Full Time

3 yrs

2 Positions


Completion of 4th Grade with relevant work experience Note: for Fiker Askuala Schools. Duties and Responsibilities: - Encompass ensuring the safety and security of students, staff, and school property. - Patrolling the premises, monitoring surveillance systems, controlling access to the school, responding to emergencies, and enforcing school policies.

Addis Ababa

5 days left

National Transport PLC

Security Shift Leader

Security Head

time-icon

Full Time

2 yrs

1 Position


Completion of 12th Grade in Police, Military Training with relevant work experience

Lemi