Job Expired
Chanoly Smoothie and Noodles
Hospitality
Food & Beverage Service
Addis Ababa
2 years - 4 years
3 Positions
2024-09-20
to
2024-09-28
Food & Beverage Service
Tourism and Hotel Management
Full Time
Share
Job Description
የምግብ እና መጠጥ ቁጥጥር ባለሙያዎች በኩሽና ውስጥ ያሉትን የምግብ እና የመጠጥ ስራዎችን እና ሌሎች የምግብ እና የመጠጥ መሸጫዎችን ወይም የእንግዳ ማረፊያ ተቋማትን የማስተዳደር ሃላፊነት አለባቸው።
ብዛት፡ 3
ደሞዝ: በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ የሆቴልና የቱሪዝም ተቋም በምግብና መጠጥ ቁጥጥር ሙያ የሰለጠነ/ች እና በዲግሪ ወይም በዲፕሎም የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ ለዲግሪ 2 አመት ሆኖ በታወቀ ሆቴል የሰራ ፤ ለዲፕሎማ 4 ዓመት ሆኖ በታወቀ ሆቴል የስራ ፤ በሆስፒታሊትይ ውስጥ ተመራጭ ተሞክሮ ያለው/ያላት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መስቀል ፍላወር ቱሊፕ ሆቴል አጠገብ ሲኖማ ህንፃ፣ 5ኛ ፎቅ በሚገኘዉ ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ +251909888886 መደወል ይችላሉ።
Fields Of Study
Food & Beverage Service
Tourism and Hotel Management