Job Expired
Zobel Alumunium Work & Importer
Finance
Accounting
Addis Ababa
4 years - 6 years
1 Position
2024-12-10
to
2024-12-17
Management
Accounting & Finance
Full Time
Share
Job Description
አስተዳደር እና ፋይናንስ ክፍል ሀላፊዎች የአንድ ኩባንያ ፋይናንስ እና ኢንቨስትመንቶችን በተመለከተ ሁሉንም ጉዳዮች ያከናውናሉ። የኩባንያውን የፋይናንስ ጤንነት እና የአሠራር አዋጭነት ለመጠበቅ ያለመ እንደ ንብረቶች፣ እዳዎች፣ ፍትሃዊነት እና የገንዘብ ፍሰት ያሉ ኩባንያዎችን የፋይናንስ ስራዎችን ያስተዳድራሉ።
የስራ ቦታው፡ ጉርድ ሾላ አካባቢ ሣህለተ ምህረት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አደባባይ ሜሪዲያን ህንጻ ግራውንድ ላይ
አስተዳደር ሃላፊነቶች፡
እንደ አስፈላጊነቱ የሰራተኛ ቅጥር ኮሚቴ በማዋቀር ወይም ከሚቀጠርለት የስራ ክፍል ሃላፊ ጋር በመሆን የድርጅቱን ፍላጎትና መስፈርት የሚያሟሉ ብቁ ሰራተኞች በማስታወቂያ ቅጥር መፈፀም፤
የሰራተኞችን የግል ማህደር /መረጃ/ ማደራጀትና በጥንቃቄ ፋይል ማድረግ፤
ጥፋት የሚፈፅሙ የድርጅቱ ሰራተኞች ጉዳያቸዉ በወቅቱ ተጣርቶ ተገቢዉ አስተዳደራዊ የዕርምት ዕርምጃ እንዲወሰድ ማድረግ፤
የሰራተኛ ደመወዝ፤የትርፍ ሰዓት እና ሌሎች ተያያዥ ክፍያዎች በወቅቱ እንዲፈፀሙ ማድረግ ፤
ድርጅቱ የሚያወጣቸዉ መመሪያዎች፤ ደንቦችና ህጎች ሰራተኛዉ ስራ ላይ እንዲያዉላቸዉ መከታተል፤
ለአስተዳደራዊ ስራዎች የሚረዱ ቅፆችና ሰነዶች በማዘጋጀት ስራ ላይ እንዲዉሉ ማድረግ፤
ሰራተኛዉ የስራ ሰዓት እና የስራ ዲሲፒሊን እንዲያከብር በመከታተል ህግና ስርዓት በማያከብሩት ላይ ተገቢዉ አስተዳደራዊ እርምጃ እንዲወሰድ ማድረግ፤
በግልና በመንግስት ባንኮች የሚገኙ የድርጅቱን ሂሳቦች ፤የባንክ ብድር እና ክፍያዎችን በየጊዜዉ መከታተልና መቆጣጠር፤
ፋይናንስ ሃላፊነቶች፡
ከባንኮች ጋር በመነጋገር ለዕቃ ግዢ የሚያስፈልግ የዉጭ ምንዛሪ የሚፈቀድበትን ሁኔታ ማመቻቸት እና ኤል.ሲ እንዲከፈት ማድረግ፤
ለገቢዎች ፤ለንግድ ቢሮዎችና ሌሎች ጉዳዩ ለሚመለከታቸዉ የመንግስት መ/ቤቶች መከፈል ያለበት ዓመታዊ የትርፍ ግብር ቫትን ጨምሮ ወ.ዘ.ተ በወቅቱ እንዲከፈል ማድረግና ጉዳዮች ሲኖሩም ሂደታቸዉን በመከታተል ማስፈጸም፤
የድርጅቱ የሚከራዩ ቤቶች መሰረት ልማት እንዲሟላላቸዉ፤የቤት/የቢሮ ኪራይ በወቅቱ እንዲሰበሰብ/እንዲከፈል፤ የኪራይ ዉሎች ወቅታቸዉን ጠብቀዉ እንዲታደሱ ማድረግ፤
ከዉጭ አገር ተገዝተዉ የሚመጡ ዕቃዎችን ለማስለቀቅ የሚያስፈልጉ የጉምሩክ ፎርማሊቲዎች እንዲሟሉ በማድረግ የቀረጥና ታክስ ክፍያዎች በመፈፀም ዕቃዎቹ በወቅቱ ከጉምሩክ እስኪለቀቁና እስኪራገፉ ድረስ ሂደታቸዉን መከታተል፤
ድርጅቱ የሚገለገልባቸዉ የሚንቀሳቀሱና የማይንቀሳቀሱ ቋሚ ንብረቶች (ህንፃዎች፤ቤቶች፤ ተሸከርካሪዎችና የማምረቻ መሳሪያዎች ወዘተ) ህጋዊነት እንዲከበርና የባለቤትነት ማረጋገጫ እንዲኖራቸዉ ማድረግ፤
ድርጅቱ ከተለያዩ መንግስታዊና የግል ድርጅቶች ጋር የሚድርጋቸዉ ማናቸዉም ዓይነት ዉሎች/ስምምነቶች/ እንዲከበሩና ወቅታቸዉን ጠብቀዉ እንዲታደሱ ማድረግ፤
የትምህርት ደረጃ፡ ማስተርስ ወይም የመጀመርያ ዲግሪ በማኔጅመንት ፣ አካውንቲንግ እና ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 4 አመት በላይ በአስተዳደር የስራ መደብ የስራ ልምድ ያለው/ያላት
በቂ የሆነ የኮምፒውተር እውቀት ያላት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ዞበል አሉሚኒየም አስተዳደር ጽ/ቤት ጉርድ ሾላ አካባቢ፣ ሣህለተ ምህረት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አደባባይ ፊት ለፊት በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመቅረብ ወይም በኢሜል፡ zoblealuminum19@gmail.com በመላክ ማመልከት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ +251929906397 መደወል ይችላሉ።
Fields Of Study
Management
Accounting & Finance
Related Jobs
3 days left
Polytech Trading plc
Accountant
Accountant
Full Time
0 - 1 yrs
1 Position
Bachelor's Degree in Accounting & Finance or in a related field of study Duties & Responsibilities: - Assist financial records, including accounts payable, accounts receivable, general ledger, and payroll. Ensure accuracy, completeness, and proper documentation of all financial transactions. - Perform day-to-day bookkeeping tasks, such as recording transactions, reconciling bank statements, and maintaining financial files and records. - Assist in the preparation of budgets and financial forecasts. Monitor budget performance and report any variances to management. - Ensure compliance with local, state, and federal tax regulations. Prepare and file tax returns accurately and on time.
about 14 hours left
Ethio Impact Consulting PLC
Sr. Cost Accountant
Accountant
Full Time
6 yrs
1 Position
Bachelor’s Degree in Accounting, Finance or in a related field of study with relevant work experience Duties and Responsibilities: - Calculate standard and actual material costs, conversion costs, and conversion losses. - Aesthesis build-up for imported raw materials and finished goods, ensuring cost-effectiveness and profitability. - Aesthesis build-up for imported raw materials and finished goods, ensuring cost-effectiveness and profitability. - Prepare And Analyze cost records, monthly cost reports, and assist in annual/periodic budget preparation.
about 14 hours left
Young Roots English School
Senior Accountant
Accountant
Full Time
5 yrs
1 Position
Master's or Bachelor's Degree in Accounting, Finance or in a related field of study with relevant work experience Duties & Responsibilities: - Manage and oversee the daily operations of the accounting department. - Prepare accurate financial statements and reports in compliance with applicable accounting standards and school policies. - Ensure timely reconciliation of accounts and bank statements.
about 14 hours left
Standford Addis School
Accountant
Accountant
Full Time
2 yrs
1 Position
Bachelor’s Degree or Diploma in Accounting, Finance or in a related field of study with relevant work experience
about 14 hours left
People in Need
Finance Officer.
Finance Officer
Full Time
2 - 5 yrs
1 Position
Bachelor's Degree in Accounting and Financial Management or in a related field of study with relevant work experience Duties and Responsibilities: - Collect petty cash from bank in accordance of security rules and signed approval - Issue payment, advance and advance clearance only upon proper documentation is received with all necessary approval and signatures - Prepare physical cash count on weekly basis on Friday before closing office hours and archive the signed cash count form in share point
about 14 hours left
United Beverages SC
Senior Accountant
Accountant
Full Time
5 yrs
1 Position
Bachelor’s Degree in Accounting, Finance or in a related field of study with relevant work experience Duties and Responsibilities: - Maintain and reconcile general ledger accounts in SAP FI. - Manage monthly, quarterly, and annual financial close processes using SAP Closing Cockpit or standard procedures. - Review, validate, and post journal entries in SAP, ensuring all entries are supported with appropriate documentation. - Perform monthly balance sheet account reconciliations using SAP and Excel reports.