Or
Type
All
SNFD Bakery PLC
Save
Transportation & Logistics
Auto
Addis Ababa
4 years
2 Positions
2025-10-30
to
2025-11-07
drive vehicles
12th grade Senior Year
Full Time
Share
Job Description
ድርጅታችን ኤስ ኤን ኤፍ ዲ ኃ.የተ. የግ. ማህበር ከዚህ በታች ለተጠቀሱት ክፍት የሥራ መደቦች ሠራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
የስራ መደብ፡- የኃላፊ ሾፌር
ብዛት፡ 2
የት/ት ደረጃ፡- ከ12ኛ ክፍል በላይ ሆኖ አውቶ የመንጃ ፈቃድ እና ከዛ በላይ ያለው
የስራ ልምድ፡ ከ4 አመት በላይ በአምራች ድርጅት ውስጥ የኃላፊ ሾፌር ሆኖ የሰራ
ስለመኪና በቂ እውቀት ያለውና ከማናቸውም ደባል ሱስ ነጻ የሆነ
አመልካቾች ፡- ማስረጃችሁን በመያዝ በ10 /አስር/ ቀናት ውስጥ አባሃዋ መ/ቤት አጠገብ በሚገኘው ሙልሙል ዳቦ ፋብሪካ/ ወይም 22 አካባቢ ድንበሯ ሆስፒታል አጠገብ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ወይም በኢሜል mulmulhr@gmail.com ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
በለጠ መረጃ +251114624401 ይደውሉ።
Fields Of Study
Skills Required