Job Expired

company-logo

Graphics Design Teacher/Instructor for E-Learning

Super SGS Trading

job-description-icon

Education

Teaching

Addis Ababa

3 years

1 Position

2025-03-24

to

2025-04-05

Required Skills

create training materials

design graphics

+ show more
Fields of study

Graphic Design

Part Time

Share

Job Description

ድርጅታችን SuperBoostUp/Beleqet E-learning የምንሰጥ ሲሆን ለዚሁ የሚረዳ LMS (Learning Management System) ፕሮፌሽናል የሆነ ፕላትፎም አዘጋጅተናል፡፡ በዚህም በመስኩ የመሪነት ቦታ ያለን የትምህርታዊ ሂደት ፕላትፎርም ባለቤቶች ነን።

ማንኛው ሰልጣኝ(ተማሪ) ያለበት ትምህርት ደረጃ፣ ቦታ ሳይገድበው በእራሱ ላይ ክህሎት በመጨመር የተሻለ እውቀት፣ የገቢ ምንጭ ማግኘት የሚችልበትን ሁኔታ መፍጠር ሲሆን ለዚህ ራዕይ/ተልኮ በቂ የሆን የማሰልጠን ልምድ ያላቸው ፕሮፌሽናሎችን ማሰራት እንፈልጋለን፡፡

አስተማሪዎች ከሚያገኙት ጥቅሞች መካከል፡-

  • ከፍተኛ የጥራት ደረጃ ያላቸው የ'ፕሮዳክሽን መገልገያዎች፣ እስቱዲዮ፣ እና ባለሙያዎች በመጠቀም የማስተማር ተግባርዎንና ሂደቱን በሚያሳልጡ መንገዶች የተዘጋጁትን የኛን መገልገያዎች ተጠቅመዉ በአመርቂ ሁኔታ ክህሎቶን ማውጣት ይችላሉ።

  • ስኬትን ለማረጋገጥ የሚተጉ በየዘርፉ ፕሮፌሽናል የሆኑ እና ከፍተኛ ልምድ፣ እውቅና ያለቸው እስከ ፒ.ኤች.ዲ(Dr) ድረስ ያሉ አሰልጣኞች የተሰባሰቡበት በመሆኑ የእርሶን የማስተማር አቅምና ልምድ የሚጨምሩበት ነው፡፡

  • ቀጣይነት ያለው(Passive Income) ገቢ የማግኘት ዕድል ይፈጥራሉ፡፡

  • በቦታና ርቀት ሳይገደቡ ከአገር ውስጥ አልፎ በመላው ዓለም ለሚገኙ ሙያዉን ለሚፈልጉ ማደረስ የሚችሉበት ሁኔታዎችን መፍጠር፡፡

በመሆኑም በቂ የሆነ ግብዓት(ኮርስ) እና ልምድ ያለው አመልካች ከታች በቀረቡት ሃሳቦች አብሮ ለመስራት አማራጮች ቀርበዋል፡፡

የኦንላይን(online) ስልጠናዎችን ለመስጠት፣ ለዚህም ይረዳን ዘንድ የተለያዩ ስልጠና መስጠት የሚችሉ አሰልጣኞችን አወዳድረን ማሰራት እንፈልጋለን፡፡

  • ከዚህ በፊት የስልጠና ማንዋል እና በየትኛውም ፕላትፎም ላይ በቪዲዮ ፎርማት የተዘጋጀ ያለው ቅድሚያ እንሰጣለን፡፡

  • የስልጠና ማንዋል ያለው ግን አሁንም ላይ በእራሱ ቦታ ፕሮዳክሽን(ቀረፃና ኢዲቲንግ) መስራት የሚችል፡፡

  • ሌላው እኛው ጋር ባዘጋጀነው ፕሮዳክሽን (ቀረፃና ኢዲትንግ) ቦታ ላይ የራሱን ማንዋል (ኮርሶችን) ይዞ በመምጣት ለኦንላይን ስልጠና የሚሆን ቪዲዮ መስራት የሚችል ሲሆን፡-

የስራ መስፈርቶች፡

  • በተማሩበት መስክ፣ ቢያንስ የ3 አመት የማስተማርና የማሰልጠን ልምድ

  • በቅርብ ክትትል አማካይኝት የተመሰከረለትና(የተረጋገጠ) ከፍተኛ የጥራት ደረጃ ያለው የትምርት ኮንቴንት የማዘጋጀትና የማቅረብ ልምድና ክህሎት ያለው

  • ጠንካራ የሆነ የእርስ በእርስና የማህበራዊ ግንኙነት ክህሎት ያለው

  • የማስተማር ዘዴዎቹን የተለያዩ ከሆኑ የተማሪዎች ፍላጎቶች ጋር ማጣጣም የሚችል

  •  ኦንላይን ላይ የማስተማር እውቀትና ልምድ ያለው ቅድሚያ ይሰጠዋል።

ከኛ በኩል አጥብቀን የምንሻቸው ገጽታዎች፡

  • ልዩ ትምርታዊ ልምዶችን ስለማቅረብና ማካፈል ተግባር፣ ጠንካራና የሚታመን ፍላጎት ያላቸውን ምምህራን የበለጠ ተመራጭነት የሚኖራቸው ሲሆን፤ በተማሩት ትምርት(መስክ) ዙሪያ ጠንካራ የእውቀት መሠረት ያላቸውና የተማሪዎችን የተሳትፎ ደረጃ ከፍ ማድረግ የሚችሉ።

የማመልከቻ መመርያ:

  • ከፍተኛ ደረጃ ያለው ፕሮፌሽናል(ባለ ልዩ ሙያ) ከሆኑና በተማሪዎች ላይ አውንታዊ አንድምታ በመፍጠር ተጨማሪ( Passive Income) ገቢ ለማግኘት የሚሹ ከሆኑ፤ የስራ ልምድዎትን እና የትምርት ማሰስረጃዎን በማያያዝ በቴሌግራም ይህን ሊንክ በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ።

  • የወደፊቱን የትምርት እድገትና ሂደት ለመቅረጽ በሚደረገው ርብርብ ላይ ለመሳተፍ እንዲችሉ እኛን ይቀላቀሉ።

  • ክህሎት ያላቸው መምህራን ሁሉ ከኛ ጋር እንዲቀላቀሉ በጉጉት እንጠብቃለን።

  • ‹‹ኑ የነገዉን ትዉልድ እንፍጠር›› 

Fields Of Study

Graphic Design

Skills Required

create training materials

design graphics

Related Jobs

4 days left

Addis Ababa University

Associate Professor ( Remote Sensing and Earth observation)

Associate Professor

time-icon

Full Time

10 yrs

1 Position


PhD in Remote Sensing and Earth Observation, Geo-informatics, or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa

4 days left

Addis Ababa University

Associate Professor or Professor

Associate Professor

time-icon

Full Time

20 yrs

1 Position


PhD degree in Geophysics, Specialization in Seismic Methods and Exploration Methods or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa

6 days left

Neway Challenge Academy

Assistant Teacher

Assistant Teacher

time-icon

Full Time

0 yrs

3 Positions


BA Degree or Diploma in a related field of study Duties and Responsibilities: - Assisting the lead teacher in implementing lesson plans and classroom activities. - Supporting students individually or in small groups to help them understand material. - Preparing and organizing classroom materials and setting up equipment. - Supervising students during class, recess, lunch, and field trips.

Addis Ababa