Job Expired
Enrich Agro Industry PLC
Natural Science
Chemistry
Addis Ababa
0 years - 1 years
2 Positions
2025-01-08
to
2025-01-15
Chemistry
Chemical engineering
Biochemistry
Full Time
Share
Job Description
ኬሚስቶች የንጥረ ነገሮችን ኬሚካላዊ መዋቅር በመፈተሽ እና በመተንተን የላቦራቶሪ ምርምርን ያካሂዳሉ። የምርምር ውጤቶችን ወደ ኢንዱስትሪያዊ የምርት ሂደቶች ይተረጉማሉ ይህም ለምርቶች እድገት ወይም መሻሻል የበለጠ ጥቅም ላይ ይውላል።
ብዛት፡ 2
የትምህርት ደረጃ፡ በቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በኬሚስትሪ፣ በባዮ ኬሚስትሪ ወይም በኬሚካል ኢንጅነሪንግ ያለው/ያላት፡፡
የሰራ ልምድ፡ በ 0-1 ዓመት የስራ ልምድ
ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁንና የማይመለስ ኮፒ በማያያዝ በአካል ድርጅቱ በሚገኝበት ለገጣፎ ናስ ፉድር ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ማምረቻ ተቋም በመቅረብ ወይም በድርጅቱ ኢ-ሜይል አድራሻ email: enrichagroindustryhr@gmail.com ማመልከት የሚቻል መሆኑን እያሳወቅን ድርጅታችን በባለሙያ ዲሲፕሊን የሚያምንና የእኩል እድል ተጠቃሚ ቀጣሪ ድርጅት ነው፡፡
Fields Of Study
Chemistry
Chemical engineering
Biochemistry